Trying to learn how to translate from the human translation examples.
From professional translators, enterprises, web pages and freely available translation repositories.
لانه كان بعد في صلب ابيه حين استقبله ملكي صادق
መልከ ጼዴቅ በተገናኘው ጊዜ ገና በአባቱ ወገብ ነበረና።
Last Update: 2012-05-05
Usage Frequency: 1
Quality:
ولما دخل بطرس استقبله كرنيليوس وسجد واقعا على قدميه.
ጴጥሮስም በገባ ጊዜ ቆርኔሌዎስ ተገናኝቶ ከእግሩ በታች ወደቀና ሰገደለት።
Last Update: 2012-05-05
Usage Frequency: 1
Quality:
وفي اليوم التالي اذ نزلوا من الجبل استقبله جمع كثير.
በነገውም ከተራራ ሲወርዱ ብዙ ሕዝብ ተገናኙት።
Last Update: 2012-05-05
Usage Frequency: 1
Quality:
ولما خرج من السفينة للوقت استقبله من القبور انسان به روح نجس
ከታንኳይቱም በወጣ ጊዜ፥ ርኵስ መንፈስ የያዘው ሰው ከመቃብር ወጥቶ ወዲያው ተገናኘው፤
Last Update: 2012-05-05
Usage Frequency: 1
Quality:
ولما خرج الى الارض استقبله رجل من المدينة كان فيه شياطين منذ زمان طويل وكان لا يلبس ثوبا ولا يقيم في بيت بل في القبور.
ወደ ምድርም በወጣ ጊዜ አጋንንት ያደሩበት አንድ ሰው ከከተማ ወጥቶ ተገናኘው፥ ከብዙ ዘመንም ጀምሮ ልብስ ሳይለብስ በመቃብር እንጂ በቤት አይኖርም ነበር።
Last Update: 2012-05-05
Usage Frequency: 1
Quality:
ولما جاء الى العبر الى كورة الجرجسيين استقبله مجنونان خارجان من القبور هائجان جدا حتى لم يكن احد يقدر ان يجتاز من تلك الطريق.
ወደ ማዶም ወደ ጌርጋሴኖን አገር በመጣ ጊዜ፥ አጋንንት ያደሩባቸው ሁለት ሰዎች ከመቃብር ወጥተው ተገናኙት፤ እነርሱም ሰው በዚያ መንገድ ማለፍ እስኪሳነው ድረስ እጅግ ክፉዎች ነበሩ።
Last Update: 2012-05-05
Usage Frequency: 1
Quality:
« قد » للتحقيق « نرى تقلُّب » تصرف « وجهك في » جهة « السماء » متطلعا إلى الوحي ومتشوقا للأمر باستقبال الكعبة وكان يود ذلك لأنها قبلة إبراهيم ولأنه دعى إلى إسلام العرب « فلنولينك » نحولنك « قبلة ترضاها » تحبها « فولِّ وجهك » استقبل في الصلاة « شطر » نحو « المسجد الحرام » أي الكعبة « وحيثما كنتم » خطاب للأمة « فولُّوا وجوهكم » في الصلاة « شطره وإن الذين أوتوا الكتاب ليعلمون أنه » أي التولي إلى الكعبة « الحق » الثابت « من ربهم » لما في كتبهم من نعت النبي من أنه يتحول إليها « وما الله بغافل عما تعملون » بالتاء أيها المؤمنون من امتثال أمره وبالياء أي اليهود من إنكار أمر القبلة .
የፊትህን ወደ ሰማይ መገላበጥ በእርግጥ እናያለን ፡ ፡ ወደምትወዳትም ቂብላ እናዞርሃለን ፡ ፡ ስለዚህ ፊትህን ወደ ተከበረው መስጊድ ( ወደ ካዕባ ) አግጣጫ አዙር ፡ ፡ የትም ስፍራ ብትኾኑም ( ስትሰግዱ ) ፊቶቻችሁን ወደርሱ አግጣጫ አዙሩ ፡ ፡ እነዚያም መጽሐፉን የተሰጡት እርሱ ከጌታቸው ሲኾን እውነት መሆኑን ያውቃሉ ፡ ፡ አላህም ከምትሠሩት ሥራ ዘንጊ አይደለም ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality: