Results for نفوسكم translation from Arabic to Amharic

Computer translation

Trying to learn how to translate from the human translation examples.

Arabic

Amharic

Info

Arabic

نفوسكم

Amharic

 

From: Machine Translation
Suggest a better translation
Quality:

Human contributions

From professional translators, enterprises, web pages and freely available translation repositories.

Add a translation

Arabic

Amharic

Info

Arabic

ولماذا لا تحكمون بالحق من قبل نفوسكم.

Amharic

ራሳችሁ ደግሞ ጽድቅን የማትፈርዱ ስለ ምን ነው?

Last Update: 2012-05-05
Usage Frequency: 1
Quality:

Arabic

ولكن كونوا عاملين بالكلمة لا سامعين فقط خادعين نفوسكم.

Amharic

ቃሉን የምታደርጉ ሁኑ እንጂ ራሳችሁን እያሳታችሁ የምትሰሙ ብቻ አትሁኑ።

Last Update: 2012-05-05
Usage Frequency: 1
Quality:

Arabic

لانكم كنتم كخراف ضالة لكنكم رجعتم الآن الى راعي نفوسكم واسقفها

Amharic

በመገረፉ ቁስል ተፈወሳችሁ። እንደ በጎች ትቅበዘበዙ ነበርና፥ አሁን ግን ወደ ነፍሳችሁ እረኛና ጠባቂ ተመልሳችኋል።

Last Update: 2012-05-05
Usage Frequency: 1
Quality:

Arabic

فتفكروا في الذي احتمل من الخطاة مقاومة لنفسه مثل هذه لئلا تكلوا وتخوروا في نفوسكم

Amharic

በነፍሳችሁ ዝላችሁ እንዳትደክሙ፥ ከኃጢአተኞች በደረሰበት እንዲህ ባለ መቃወም የጸናውን አስቡ።

Last Update: 2012-05-05
Usage Frequency: 1
Quality:

Arabic

لذلك اطرحوا كل نجاسة وكثرة شر فاقبلوا بوداعة الكلمة المغروسة القادرة ان تخلّص نفوسكم.

Amharic

ስለዚህ ርኵሰትን ሁሉ የክፋትንም ትርፍ አስወግዳችሁ፥ ነፍሳችሁን ማዳን የሚችለውን በውስጣችሁም የተተከለውን ቃል በየዋህነት ተቀበሉ።

Last Update: 2012-05-05
Usage Frequency: 1
Quality:

Arabic

طهّروا نفوسكم في طاعة الحق بالروح للمحبة الاخوية العديمة الرياء فاحبوا بعضكم بعضا من قلب طاهر بشدة.

Amharic

ለእውነት እየታዘዛችሁ ግብዝነት ለሌለበት ለወንድማማች መዋደደ ነፍሳችሁን አንጽታችሁ እርስ በርሳችሁ ከልባችሁ አጥብቃችሁ ተዋደዱ።

Last Update: 2012-05-05
Usage Frequency: 1
Quality:

Arabic

اطيعوا مرشديكم واخضعوا لانهم يسهرون لاجل نفوسكم كانهم سوف يعطون حسابا لكي يفعلوا ذلك بفرح لا آنين لان هذا غير نافع لكم

Amharic

ለዋኖቻችሁ ታዘዙና ተገዙ፤ እነርሱ ስሌትን እንደሚሰጡ አድርገው፥ ይህንኑ በደስታ እንጂ በኃዘን እንዳያደርጉት፥ ይህ የማይጠቅማችሁ ነበርና፥ ስለ ነፍሳችሁ ይተጋሉ።

Last Update: 2012-05-05
Usage Frequency: 1
Quality:

Arabic

فانظروا الى نفوسكم. لانهم سيسلمونكم الى مجالس وتجلدون في مجامع وتوقفون امام ولاة وملوك من اجلي شهادة لهم.

Amharic

እናንተ ግን ለራሳችሁ ተጠንቀቁ፤ ወደ ሸንጎ አሳልፈው ይሰጡአችኋል በምኵራብም ትገረፋላችሁ ምስክርም ይሆንባቸው ዘንድ ስለ እኔ በገዥዎችና በነገሥታት ፊት ትቆማላችሁ።

Last Update: 2012-05-05
Usage Frequency: 1
Quality:

Arabic

والله سبحانه يعلم كل أعمالكم ، سواء ما تخفونه منها في نفوسكم وما تظهرونه لغيركم ، وسيجازيكم عليها .

Amharic

አላህም የምትደብቁትንና የምትገልጹትን ሁሉ ያውቃል ፡ ፡

Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:

Arabic

« ربكم أعلم بما في نفوسكم » من إضمار البر والعقوق « إن تكونوا صالحين » طائعين لله « فإنه كان للأوابين » الرجّاعين إلى طاعته « غفورا » لما صدر منهم في حق الوالدين من بادرة وهم لا يضمرون عقوقا .

Amharic

ጌታችሁ በነፍሶቻችሁ ውስጥ ያለውን ሁሉ አዋቂ ነው ፡ ፡ ታዛዦችም ብትኾኑ ( በመሳሳትም ብታጠፉ ) እርሱ ለተመላሾች መሓሪ ነው ፡ ፡

Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:

Get a better translation with
7,750,097,793 human contributions

Users are now asking for help:



We use cookies to enhance your experience. By continuing to visit this site you agree to our use of cookies. Learn more. OK