Trying to learn how to translate from the human translation examples.
From professional translators, enterprises, web pages and freely available translation repositories.
avoiding this, that no man should blame us in this abundance which is administered by us:
ስለምናገለግለው ስለዚህ ለጋስ ስጦታ ማንም እንዳይነቅፈን እንጠነቀቃለን፤
Last Update: 2012-05-05
Usage Frequency: 1
Quality:
and the stupor of death will come in truth : " this is what you have been avoiding ! "
የሞትም መከራ እውነቱን ነገር ታመጣለች ፡ ፡ ( ሰው ሆይ ) ፡ - « ይህ ያ ከርሱ ትሸሸው የነበርከው ነው » ( ይባላል ) ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
Warning: Contains invisible HTML formatting
indeed whosoever purifies himself ( by avoiding polytheism and accepting islamic monotheism ) shall achieve success ,
የተጥራራ ሰው በእርግጥ ዳነ ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
o timothy, keep that which is committed to thy trust, avoiding profane and vain babblings, and oppositions of science falsely so called:
ጢሞቴዎስ ሆይ፥ በውሸት እውቀት ከተባለ ለዓለም ከሚመች ከከንቱ መለፍለፍና መከራከር እየራቅህ፥ የተሰጠህን አደራ ጠብቅ፤
Last Update: 2012-05-05
Usage Frequency: 1
Quality:
if you keep avoiding the cardinal sins that are forbidden to you , we will forgive you your other ( lesser ) sins and admit you into a noble place .
ከእርሱ ከተከለከላችሁት ታላላቆቹን ( ኀጢአቶች ) ብትርቁ ( ትናንሾቹን ) ኀጢአቶቻችሁን ከእናንተ እናብሳለን ፡ ፡ የተከበረንም ስፍራ ( ገነትን ) እናገባችኋለን ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
caring in this context alluding to avoiding pre marital pregnancies, and contracting sti’s- among them hiv and the related adverse effects it has on the family and society at large.
ይህንን የቴሌቭዥን የኮንዶም ማስታወቂያ በተመለከተ #condommpangoni የሚል ሃሽ ታግ በመፍጠር ኬኒያውያን ማስታወቂያውን በመደገፍ እና በመቃወም ውይይታቸውን ወደ ቲውተር ይዘው መጥተዋል፡፡
Last Update: 2016-02-24
Usage Frequency: 1
Quality:
and they ascribe to allah what they ( themselves ) hate and their tongues relate the lie that they shall have the good ; there is no avoiding it that for them is the fire and that they shall be sent before .
ለአላህም የሚጠሉትን ነገር ያደረጋሉ ፡ ፡ ለእነሱም መልካሚቱ ( አገር ) አለቻቸው በማለት ምላሶቸቸው ውሸትን ይናገራሉ ፡ ፡ ለእነሱ እሳት ያለቻቸው መኾናቸውና እነሱም ( ወደርሷ ) በቅድሚያ የሚነዱ መኾናቸው ጥርጥር የለበትም ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
and the old women residing in houses who do not have the desire of marriage – it is no sin upon them if they discard their upper coverings provided they do not display their adornment ; and avoiding even this is better for them ; and allah is all hearing , all knowing .
ከሴቶችም እነዚያ ጋብቻን የማይፈልጉት ተቀማጮች ( ባልቴቶች ) ፤ በጌጥ የተገለፁ ሳይኾኑ የላይ ልብሶቻቸውን ቢጥሉ በእነሱ ላይ ኀጢአት የለባቸውም ፡ ፡ ግን መጠበቃቸው ለእነርሱ የተሻለ ነው ፡ ፡ አላህም ሰሚ ዐዋቂ ነው ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality: