Aprendiendo a traducir con los ejemplos de traducciones humanas.
De traductores profesionales, empresas, páginas web y repositorios de traducción de libre uso.
gud tilhører himlenes og jordens hærskarer . gud er mektig , vis .
ለአላህም የሰማያትና የምድር ሰራዊቶች አልሉት ፡ ፡ አላህም አሸናፊ ጥበበኛ ነው ፡ ፡
Última actualización: 2014-07-02
Frecuencia de uso: 1
Calidad:
atter er himlenes rike likt en kjøpmann som søkte efter gode perler,
ደግሞ መንግሥተ ሰማያት መልካምን ዕንቁ የሚሻ ነጋዴን ትመስላለች፤
Última actualización: 2012-05-05
Frecuencia de uso: 1
Calidad:
gud kjenner himlenes og jordens mysterier . gud er observant for det dere gjør .
አላህ የሰማያትንና የምድርን ሩቅ ምሰጢር ያውቃል ፤ አላህም የምትሰሩትን ሁሉ ተመልካች ነው ፡ ፡
Última actualización: 2014-07-02
Frecuencia de uso: 1
Calidad:
således viste vi abraham himlenes og jordens rike , at han skulle bli fast i troen .
እንደዚሁም ኢብራሂምን ( እንዲያውቅና ) ከአረጋጋጮቹም ይኾን ዘንድ የሰማያትንና የምድርን መለኮት አሳየነው ፡ ፡
Última actualización: 2014-07-02
Frecuencia de uso: 1
Calidad:
ham tilhører himlenes og jordens nøkler . de som fornekter guds ord , disse er taperne .
የሰማያትና የምድር ( ድልብ ) መክፈቻዎች የእርሱ ብቻ ናቸው ፡ ፡ እነዚያም በአላህ አንቀጾች የካዱት እነዚያ እነሱ ከሳሪዎቹ ናቸው ፡ ፡
Última actualización: 2014-07-02
Frecuencia de uso: 1
Calidad:
han har himlenes og jordens nøkler . han gir sitt underhold rikelig eller tilmålt til den han vil .
የሰማያትና የምድር ( ድልቦች ) መከፈቻዎች የእርሱ ናቸው ፡ ፡ ሲሳይን ለሚሻው ሰው ያሰፋል ፤ ያጠባልም ፡ ፡ እርሱ ነገሩን ሁሉ ዐዋቂ ነውና ፡ ፡
Última actualización: 2014-07-02
Frecuencia de uso: 1
Calidad:
fra den tid begynte jesus å forkynne og si: omvend eder; for himlenes rike er kommet nær!
የተባለው ይፈጸም ዘንድ ይህ ሆነ። ከዚያ ዘመን ጀምሮ ኢየሱስ። መንግሥተ ሰማያት ቀርባለችና ንስሐ ግቡ እያለ ይሰብክ ጀመር።
Última actualización: 2012-05-05
Frecuencia de uso: 1
Calidad:
himlenes og jordens skaper ! han har frembrakt for dere , dere selv og kveget parvis , og formerer dere derved .
ሰማያትንና ምድርን ፈጣሪ ነው ፡ ፡ ከነፍሶቻችሁ ሴቶችን ከቤት እንስሳዎችም ዓይነቶችን ( ወንዶችና ሴቶችን ) ለእናንተ አደረገላችሁ ፡ ፡ በእርሱ ያበዛችኋል ፡ ፡ የሚመስለው ምንም ነገር የለም ፡ ፡ እርሱም ሰሚው ተመልካቹ ነው ፡ ፡
Última actualización: 2014-07-02
Frecuencia de uso: 1
Calidad:
himlenes og jordens skaper ! hvordan skulle han ha barn , når han ikke har noen hustru , og har skapt alt ?
( እርሱ ) ሰማያትንና ምድርን ያለ ብጤ ፈጣሪ ነው ፡ ፡ ለእርሱ ሚስት የሌለችው ሲኾን እንዴት ለእርሱ ልጅ ይኖረዋል ነገርንም ሁሉ ፈጠረ ፡ ፡ እርሱም ነገሩን ሁሉ ዐዋቂ ነው ፡ ፡
Última actualización: 2014-07-02
Frecuencia de uso: 1
Calidad:
han er himlenes og jordens skaper . når han har besluttet en ting , sier han bare « bli » , og så blir det .
ሰማያትንና ምድርን ያለብጤ ፈጣሪ ነው ፤ ነገርንም ( ማስገኘት ) በሻ ጊዜ ለርሱ የሚለው ፡ - « ኹን ነው ፤ » ወዲያውም ይኾናል ፡ ፡
Última actualización: 2014-07-02
Frecuencia de uso: 1
Calidad:
han sa : « nei , deres herre er himlenes og jordens herre , han som skapte dem , og jeg bærer vitnesbyrd om dette .
« አይደለም ጌታችሁ የሰማያትና የምድር ጌታ ያ የፈጠራቸው ነው ፡ ፡ እኔም በዚህ ላይ ከመስካሪዎቹ ነኝ » አለ ፡ ፡
Última actualización: 2014-07-02
Frecuencia de uso: 1
Calidad:
alt i himlene og på jord priser gud ! han er den mektige , den vise .
በሰማያትና በምድር ያለው ሁሉ ለአላህ አሞገሰ ፡ ፡ እርሱም ሁሉን አሸናፊው ጥበበኛው ነው ፡ ፡
Última actualización: 2014-07-02
Frecuencia de uso: 1
Calidad: