Von professionellen Übersetzern, Unternehmen, Websites und kostenlos verfügbaren Übersetzungsdatenbanken.
a demon from among the jinn said , " i will bring it to you before you get up from your seat . i am strong and trustworthy enough to do it . "
ከጋኔን ኀይለኛው « ከችሎትህ ከመነሳትህ በፊት እኔ እርሱን አመጣልሃለሁ ፡ ፡ እኔም በእርሱ ላይ ብርቱ ታማኝ ነኝ » አለ ፡ ፡
but when he saw it quivering , as though it were a demon , he turned around not looking back . “ o moses , do not fear ; the messengers do not fear in my presence .
« በትርህንም ጣል » ( ተባለ ጣለም ) ፡ ፡ እርሷ እንደ ትንሽ እባብ በፍጥነት ስትስለከለክ ባያትም ጊዜ ፤ ወደ ኋላ ዞሮ ሸሸ ፡ ፡ አልተመለሰምም ፡ ፡ « ሙሳ ሆይ ! አትፈራ ፤ እኔ መልክተኞቹ እኔ ዘንድ አይፈሩምና ፡ ፡