Versucht aus den Beispielen menschlicher Übersetzungen das Übersetzen zu lernen.
Von professionellen Übersetzern, Unternehmen, Websites und kostenlos verfügbaren Übersetzungsdatenbanken.
and there hath arisen between us and you hostility and hate for ever until ye believe in allah only - save that which abraham promised his father ( when he said ) : i will ask forgiveness for thee , though i own nothing for thee from allah - our lord ! in thee we put our trust , and unto thee we turn repentant , and unto thee is the journeying .
በኢብራሂምና በእነዚያ ከእርሱ ጋር በነበሩት ( ምእምናን ) መልካም መከተል አለቻችሁ ፡ ፡ ለሕዝቦቻቸው « እኛ ከእናንተ ከአላህ ሌላ ከምትግገዙትም ንጹሖች ነን ፡ ፡ በእናንተ ካድን ፡ ፡ በአላህ አንድ ብቻ ሲኾን እስከምታምኑ ድረስ በእኛና በእናንተ መካከል ጠብና ጥላቻ ዘወትር ተገለጸ ፡ ፡ » ባሉ ጊዜ ( መልካም መከተል አለቻችሁ ) ፡ ፡ ኢብራሂም ለአባቱ « እኔ ለአንተ ከአላህ ( ቅጣት ) ምንም የማልጠቅም ስኾን ለአንተ በእርግጥ ምሕረትን እለምንልኻለሁ » ማለቱ ብቻ ሲቀር ፡ ፡ « ጌታችን ሆይ ! በአንተ ላይ ተመካን ፡ ፡ ወደ አንተም ተመለስን መመለሻም ወደ አንተ ብቻ ነው ፤ » ( ባለው ተከተሉት ) ፡ ፡
Letzte Aktualisierung: 2014-07-02
Nutzungshäufigkeit: 1
Qualität: