Von professionellen Übersetzern, Unternehmen, Websites und kostenlos verfügbaren Übersetzungsdatenbanken.
they said : ' are we to follow a mortal who is one of us ? then indeed , we would surely be in error and insane .
« ከእኛ የኾነን አንድን ሰው እንከተለዋለን ? እኛ ያን ጊዜ በስህተትና በዕብደት ውስጥ ነን » አሉ ፡ ፡
Letzte Aktualisierung: 2014-07-02
Nutzungshäufigkeit: 1
Qualität:
and those who are in the fire shall say to the keepers of hell : call upon your lord that he may lighten to us one day of the punishment .
እነዚያም በእሳት ውሰጥ ያሉት ለገሀነም ዘበኞች « ጌታችሁን ለምኑልን ፤ ከእኛ ላይ ከቅጣቱ አንድን ቀን ያቃልልን » ይላሉ ፡ ፡
Letzte Aktualisierung: 2014-07-02
Nutzungshäufigkeit: 1
Qualität:
indeed those who distort our verses are not hidden from us ; so is one who is cast into the fire better , or one who comes in safety on the day of resurrection ? do whatever you wish !
እነዚያ አንቀጾቻችንን የሚያጣምሙ በእኛ ላይ አይደበቁም ፡ ፡ ( የሚያጣምምና ) በእሳት ውስጥ የሚጣለው ሰው ይበልጣልን ? ወይስ በትንሣኤ ቀን ጸጥተኛ ኾኖ የሚመጣው ሰው ? የሻችሁትን ሥሩ ( ዋጋችሁን ታገኛላችሁ ) ፡ ፡ እርሱ የምትሠሩትን ሁሉ ተመልካች ነውና ፡ ፡
Letzte Aktualisierung: 2014-07-02
Nutzungshäufigkeit: 1
Qualität:
and those who are in the fire will say to the keepers of gehenna , ' call on your lord , to lighten for us one day of the chastisement ! '
እነዚያም በእሳት ውሰጥ ያሉት ለገሀነም ዘበኞች « ጌታችሁን ለምኑልን ፤ ከእኛ ላይ ከቅጣቱ አንድን ቀን ያቃልልን » ይላሉ ፡ ፡
Letzte Aktualisierung: 2014-07-02
Nutzungshäufigkeit: 1
Qualität:
he shall stand at the head of his people on the day of resurrection , and shall lead them into the fire . evil is the place to which they shall be led .
በትንሣኤ ቀን ሕዝቦቹን ይቀድማል ፡ ፡ ወደ እሳትም ያወርዳቸዋል ፡ ፡ የሚገቡትም አገባብ ምንኛ ከፋ !
Letzte Aktualisierung: 2014-07-02
Nutzungshäufigkeit: 1
Qualität:
he shall be at the head of his people on the day of resurrection , and drive them into hell like cattle driven to water -- what an evil watering-place to reach !
በትንሣኤ ቀን ሕዝቦቹን ይቀድማል ፡ ፡ ወደ እሳትም ያወርዳቸዋል ፡ ፡ የሚገቡትም አገባብ ምንኛ ከፋ !
Letzte Aktualisierung: 2014-07-02
Nutzungshäufigkeit: 1
Qualität:
and know that anything you obtain of war booty - then indeed , for allah is one fifth of it and for the messenger and for [ his ] near relatives and the orphans , the needy , and the [ stranded ] traveler , if you have believed in allah and in that which we sent down to our servant on the day of criterion - the day when the two armies met . and allah , over all things , is competent .
ከማንኛውም ነገር በጦር ( ከከሓዲዎች ) የዘረፋችሁትም አንድ አምስተኛው ለአላህና ለመልክተኛው ፣ ( ለነቢዩ ) የዝምድና ባለቤቶችም ፣ ለየቲሞችም ፣ ለምስኪኖችም ፣ ለመንገደኛም የተገባ መኾኑን ዕውቁ ፣ በአላህና በዚያም እውነትና ውሸት በተለየበት ቀን ሁለቱ ጭፍሮች በተገናኙበት ( በበድር ) ቀን በባሪያችን ላይ ባወረድነው የምታምኑ እንደኾናችሁ ( ይህንን ዕወቁ ) ፡ ፡ አላህም በነገሩ ሁሉ ላይ ቻይ ነው ፡ ፡
Letzte Aktualisierung: 2014-07-02
Nutzungshäufigkeit: 1
Qualität:
Einige menschliche Übersetzungen mit geringer Relevanz wurden ausgeblendet.
Ergebnisse mit niedriger Relevanz anzeigen.