Versucht aus den Beispielen menschlicher Übersetzungen das Übersetzen zu lernen.
von: Maschinelle Übersetzung
Bessere Übersetzung vorschlagen
Qualität:
Von professionellen Übersetzern, Unternehmen, Websites und kostenlos verfügbaren Übersetzungsdatenbanken.
doof , stom en blind zijn zij . zij keren dan ook niet terug .
( እነሱ ) ደንቆሮዎች ፣ ዲዳዎች ፣ ዕውሮች ናቸው ፤ ስለዚህ እነርሱ አይመለሱም ፡ ፡
Letzte Aktualisierung: 2014-07-02
Nutzungshäufigkeit: 1
Qualität:
de veelgodendienaars zijn een verontreiniging ; na dit jaar mogen zij de heilige moskee dan ook niet meer naderen . en als jullie bang zijn voor armoede , dan zal god jullie met zijn goedgunstigheid rijk maken als hij wil .
እናንተ ያመናችሁ ሆይ ! አጋሪዎች እርኩሶች ብቻ ናቸው ፡ ፡ ከዚህም ዓመታቸው በኋላ የተከበረውን መስጊድ አይቅረቡ ፡ ፡ ድኽነትንም ብትፈሩ አላህ ቢሻ ከችሮታው በእርግጥ ያከብራችኋል ፡ ፡ አላህ ዐዋቂ ጥበበኛ ነውና ፡ ፡
Letzte Aktualisierung: 2014-07-02
Nutzungshäufigkeit: 1
Qualität:
jullie zullen niet in staat zijn de vrouwen gelijk te behandelen , hoe graag jullie het ook zouden willen , maar geeft dan ook niet volledig toe aan jullie afkeer , zodat jullie haar alleen laten als een ongehuwde . en als jullie het weer goed maken en godvrezend zijn , dan is god vergevend en barmhartig .
በሴቶችም መካከል ምንም እንኳ ብትጓጉ ( በፍቅር ) ለማስተካከል አትችሉም ፡ ፡ እንደ ተንጠለጠለችም አድርጋችሁ ትተዋት ዘንድ ( ወደምትወዷት ) መዘንበልን ሁሉ አትዘንበሉ ፡ ፡ ብታበጁም ብትጠነቀቁም አላህ መሓሪ አዛኝ ነው ፡ ፡
Letzte Aktualisierung: 2014-07-02
Nutzungshäufigkeit: 1
Qualität:
toen hij tot zijn volk zei : " o mensen , al is mijn optreden en mijn herinneren aan gods tekenen jullie te veel , toch blijf ik op god mijn vertrouwen stellen . wordt het samen met jullie [ zogenaamd goddelijke ] metgezellen eens over jullie zaak en laat dat voor jullie dan ook niet vaag zijn .
የኑሕንም ወሬ በእነሱ ላይ አንብብላቸው ፡ ፡ ለሕዝቦቹ ባለ ጊዜ ( አስታውስ ) ፡ ፡ « ሕዝቦቼ ሆይ ! በእናንተ ውስጥ ብዙ ጊዜ መቆየቴ በአላህም ተዓምራት ማስታወሴ በእናንተ ላይ የከበደ ቢሆን ፤ በአላህ ላይ ተጠግቻለሁ ፡ ፡ ነገራችሁንም ከምታጋሩዋቸው ( ጣዖታት ) ጋር ሆናችሁ ቁረጡ ፡ ፡ ከዚያም ነገራችሁ በእናንተ ላይ ድብቅ አይሁን ( ግለጹት ) ፡ ፡ ከዚያም ( የሻችሁትን ) ወደእኔ አድርሱ ፡ ፡ ጊዜም አትስጡኝ ( ከምንም አልቆጥራችሁም ) ፡ ፡ »
Letzte Aktualisierung: 2014-07-02
Nutzungshäufigkeit: 1
Qualität:
Warnung: Enthält unsichtbare HTML-Formatierung
Einige menschliche Übersetzungen mit geringer Relevanz wurden ausgeblendet.
Ergebnisse mit niedriger Relevanz anzeigen.