Versucht aus den Beispielen menschlicher Übersetzungen das Übersetzen zu lernen.
von: Maschinelle Übersetzung
Bessere Übersetzung vorschlagen
Qualität:
Von professionellen Übersetzern, Unternehmen, Websites und kostenlos verfügbaren Übersetzungsdatenbanken.
agendaweergave voor een maand
የቀን መቁጠሪያ እይታ ለ አንድ ወር
Letzte Aktualisierung: 2014-08-15
Nutzungshäufigkeit: 1
Qualität:
die vluchten voor een leeuw .
ከዐንበሳ የሸሹ ፡ ፡
Letzte Aktualisierung: 2014-07-02
Nutzungshäufigkeit: 1
Qualität:
en wend je van hen af voor een bepaalde tijd .
እነርሱንም እስከ ( ጥቂት ) ጊዜ ድረስ ተዋቸው ፡ ፡
Letzte Aktualisierung: 2014-07-02
Nutzungshäufigkeit: 1
Qualität:
ik waarschuw jullie dus voor een vuur dat laait .
የምትንቀለቀልንም እሳት አስጠነቀቅኳችሁ ( በላቸው ) ፡ ፡
Letzte Aktualisierung: 2014-07-02
Nutzungshäufigkeit: 1
Qualität:
en niet om voor een gunst aan iemand beloond te worden .
ለአንድም ሰው እርሱ ዘንድ የምትመለስ ውለታ የለችም ፡ ፡
Letzte Aktualisierung: 2014-07-02
Nutzungshäufigkeit: 1
Qualität:
en wij zullen hem niet uitstellen , dan voor een vastgestelde termijn .
( ይህንን ቀን ) ለተቆጠረም ጊዜ እንጂ አናቆየውም ፡ ፡
Letzte Aktualisierung: 2014-07-02
Nutzungshäufigkeit: 1
Qualität:
behalve als een genade van ons , en als een gunst voor een vastgestelde tijd .
ግን ከእኛ ለኾነው ችሮታና እስከ ጊዜ ሞታቸው ለማጣቀም ( አዳንናቸው ) ፡ ፡
Letzte Aktualisierung: 2014-07-02
Nutzungshäufigkeit: 1
Qualität:
agendaweergave voor één of meer dagen
የቀን መቁጠሪያ ማሳያ ለአንድ ቀን ወይም ለብዙ ቀናት
Letzte Aktualisierung: 2014-08-15
Nutzungshäufigkeit: 1
Qualität:
zij vervullen hun geloften en zijn bang voor een dag waarvan het kwaad om zich heen grijpt .
( ዛሬ ) በስለታቸው ይሞላሉ ፡ ፡ መከራው ተሰራጪ የኾነንም ቀን ይፈራሉ ፡ ፡
Letzte Aktualisierung: 2014-07-02
Nutzungshäufigkeit: 1
Qualität:
en wij riepen hem van de rechterkant van de berg en brachten hem dichterbij voor een vertrouwelijk gesprek .
ከጡር ቀኝ ጎን በኩልም ጠራነው ፡ ፡ ያነጋገርነውም ሲኾን አቀረብነው ፡ ፡
Letzte Aktualisierung: 2014-07-02
Nutzungshäufigkeit: 1
Qualität:
" stamp met je voet , dit is water voor een koel bad en een dronk . "
« በእግርህ ( ምድርን ) ምታ ፡ ፡ ይህ ቀዝቃዛ መታጠቢያ መጠጥም ነው » ( ተባለ ) ፡ ፡
Letzte Aktualisierung: 2014-07-02
Nutzungshäufigkeit: 1
Qualität:
Warnung: Enthält unsichtbare HTML-Formatierung
en zij verkochten hem voor een lagen prijs : voor eenige stuivers en stelden weinig waarde in hem .
በርካሽ ዋጋም በሚቆጠሩ ዲርሃሞች ሸጡት ፡ ፡ በእርሱም ከቸልተኞቹ ነበሩ ፡ ፡
Letzte Aktualisierung: 2014-07-02
Nutzungshäufigkeit: 1
Qualität:
als jij niet ophoudt , zal ik jou zeker stenigen . ga bij mij vandaan voor een lange tijd . "
( አባቱም ) « ኢብራሂም ሆይ ! አንተ አምላኮቼን ትተህ የምትዞር ነህን ባትከለከል በእርግጥ እወግርሃለሁ ፡ ፡ ረዥም ጊዜንም ተወኝ » አለ ፡ ፡
Letzte Aktualisierung: 2014-07-02
Nutzungshäufigkeit: 1
Qualität:
Warnung: Enthält unsichtbare HTML-Formatierung
deze ( koran ) is een duidelijke aanwijzing voor de mensheid en leiding en barmhartigheid voor een volk dat overtuigd is .
ይሀ ( ቁርኣን ) ለሰዎች የልብ ብርሃኖች ነው ፡ ፡ ለሚያረጋግጡም ሕዝቦች መሪና እዝነት ነው ፡ ፡
Letzte Aktualisierung: 2014-07-02
Nutzungshäufigkeit: 1
Qualität:
bid nooit de salaat voor een van hen die gestorven is en sta niet bij zijn graf . zij hechtten geen geloof aan god en zijn gezant en zij stierven als verdorvenen .
ከእነሱም በአንድም በሞተ ሰው ላይ ፈጽሞ አትስገድ ፡ ፡ በመቃብሩም ላይ አትቁም ፡ ፡ እነሱ አላህንና መልክተኛውን ክደዋልና ፡ ፡ እነሱም አመጸኞች ኾነው ሞተዋልና ፡ ፡
Letzte Aktualisierung: 2014-07-02
Nutzungshäufigkeit: 1
Qualität:
en allah doet water uit de hemel neerdalen en geeft de aarde er leven mee na haar dood . voorwaar , dat is zeker een teken voor een volk dat luistert .
አላህም ከሰማይ ውሃን አወረደ ፡ ፡ በእርሱም ምድርን ከሞተች በኋላ ሕያው አደረገ ፡ ፡ በዚህ ውስጥ ለሚሰሙ ሕዝቦች በእርግጥ ተዓምር አልለ ፡ ፡
Letzte Aktualisierung: 2014-07-02
Nutzungshäufigkeit: 1
Qualität:
dat zijn nu hun huizen , tot ruïnes geworden , omdat zij onrecht pleegden . voorwaar , daarin is zeker een teken voor een volk dat begrijpt .
እኚህም በበደላቸው ምክንያት ባዶዎች ሲሆኑ ቤቶቻቸው ናቸው ፡ ፡ በዚህም ውስጥ ለሚያወቁ ሕዝቦች አስደናቂ ተዓምር አለበት ፡ ፡
Letzte Aktualisierung: 2014-07-02
Nutzungshäufigkeit: 1
Qualität:
de vergelding voor een slechte daad is een overeenkomstige slechte daad . maar als iemand kwijtscheldt en het weer goedmaakt , dan is zijn beloning gods taak ; hij bemint de onrechtplegers niet .
የመጥፎም ነገረ ዋጋ ብጤዋ መጥፎ ናት ፡ ፡ ይቅርም ያለና ያሳመረ ሰው ምንዳው በአላህ ላይ ነው ፡ ፡ እርሱ በደለኞችን አይወድም ፡ ፡
Letzte Aktualisierung: 2014-07-02
Nutzungshäufigkeit: 1
Qualität:
de opperhoofden van hen onder zijn volk die niet geloofden , antwoordden : waarlijk , wij zien dat gij door dwaasheid wordt geleid , en wij houden u voor een der leugenaars .
ከሕዝቦቹ እነዚያ የካዱት መሪዎች « እኛ በሞኝነት ላይ ኾነህ በእርግጥ እናይሃለን ፡ ፡ እኛም ከውሸተኞቹ ነህ ብለን እንጠረጥርሃለን » አሉት ፡ ፡
Letzte Aktualisierung: 2014-07-02
Nutzungshäufigkeit: 1
Qualität:
een groep heeft hij leiding gegeven en voor een andere groep is hun dwaling terecht . voorwaar , zij namen de satans als beschermers , naast allah , en zij dachten dat zij waarlijk rechtgeleiden waren .
ከፊሉን ወደ ቅን መንገድ መራ ፡ ፡ ከፊሎቹም በእነሱ ላይ ጥመት ተረጋግጦባቸዋል ፡ ፡ እነርሱ ሰይጣናትን ከአላህ ሌላ ረዳቶች አድርገው ይዘዋልና ፡ ፡ እነርሱም ( ቅኑን መንገድ ) የተመራን ነን ብለው ያስባሉ ፡ ፡
Letzte Aktualisierung: 2014-07-02
Nutzungshäufigkeit: 1
Qualität: