Results for as far as i'm concerned translation from English to Amharic

English

Translate

as far as i'm concerned

Translate

Amharic

Translate
Translate

Instantly translate texts, documents and voice with Lara

Translate now

Human contributions

From professional translators, enterprises, web pages and freely available translation repositories.

Add a translation

English

Amharic

Info

English

but as far as i am concerned , god alone is my lord and i set up no partners with him .

Amharic

« እኔ ግን እርሱ አላህ ጌታዬ ነው ፤ ( እላለሁ ) ፡ ፡ በጌታዬም አንድንም አላጋራም ፡ ፡

Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:

English

he is only a madman , so , as far as he is concerned wait for a while . "

Amharic

« እርሱ በእርሱ ዕብደት ያለበት ሰው እንጅ ሌላ አይደለም ፡ ፡ በእርሱም እስከ ጊዜ ( ሞቱ ) ድረስ ተጠባበቁ » ( አሉ ) ፡ ፡

Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:

Warning: Contains invisible HTML formatting

English

however, ancient china-africa relations date back as far as 202 bc and ad 220.

Amharic

በርግጥ፣ ጥንታዊው የቻይና-አፍሪካ ግንኙነት ከክ.

Last Update: 2016-02-24
Usage Frequency: 1
Quality:

English

that is as far as knowledge will reach them . verily thy lord knoweth best those who stray from his path , and he knoweth best those who receive guidance .

Amharic

ይህ ( አነስተኛይቱን ሕይወት መምረጥ ) ከዕውቀት ድካቸው ነው ፡ ፡ ጌታህ እርሱ ከመንገዱ የተሳሳተውን በእርግጥ ዐዋቂ ነው ፡ ፡ እርሱም የቀናውን ሰው ዐዋቂ ነው ፡ ፡

Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:

English

now they which were scattered abroad upon the persecution that arose about stephen travelled as far as phenice, and cyprus, and antioch, preaching the word to none but unto the jews only.

Amharic

በእስጢፋኖስም ላይ በተደረገው መከራ የተበተኑት እስከ ፊንቄ እስከ ቆጵሮስም እስከ አንጾኪያም ድረስ ዞሩ፥ ቃሉንም ለአይሁድ ብቻ እንጂ ለአንድ ስንኳ አይናገሩም ነበር።

Last Update: 2012-05-05
Usage Frequency: 1
Quality:

English

i do not wish to oppose you by what i forbid you . i only desire to put things in order , as far as i can , and my success lies only with allah : in him i have put my trust , and to him i turn penitently .

Amharic

« ሕዝቦቼ ሆይ ! ንገሩኝ ፤ ከጌታዬ በሆነ አስረጅ ላይ ብሆንና ከእርሱም የሆነን መልካም ሲሳይ ቢሰጠኝ ( በቅጥፈት ልቀላቅለው ይገባልን ) ከእርሱ ወደ ከለከልኳችሁም ነገር ልለያችሁ አልሻም ፡ ፡ በተቻለኝ ያክል ማበጀትን እንጂ አልሻም ( ለደግ ሥራ ) መገጠሜም በአላህ እንጂ በሌላ አይደለም ፡ ፡ በእርሱ ላይ ተመካሁ ፡ ፡ ወደእርሱም እመለሳለሁ ፤ » አላቸው ፡ ፡

Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:

English

and from thence, when the brethren heard of us, they came to meet us as far as appiiforum, and the three taverns: whom when paul saw, he thanked god, and took courage.

Amharic

ከዚያም ወንድሞች ስለ እኛ ሰምተው እስከ አፍዩስ ፋሩስና ሦስት ማደሪያ እስከሚባለው ሊቀበሉን ወጡ፥ ጳውሎስም ባያቸው ጊዜ እግዚአብሔርን አመሰገነ ልቡም ተጽናና።

Last Update: 2012-05-05
Usage Frequency: 1
Quality:

English

so fear god as far as you are able , and give ear , and obey , and expend well for yourselves . and whosoever is guarded against the avarice of his own soul , those -- they are the prosperers .

Amharic

አላህንም የቻላችሁትን የክል ፍሩት ፤ ትዕዛዙን ስሙም ፤ ታዘዙም ፤ ለግሱም ፤ ለነፍሶቻችሁ መልካምን ( ይሰጣችኋልና ) ፤ የነፍሱንም ንፍገት የሚጠበቅ ሰው እነዚያ እነሱ ፍላጎታቸውን የሚያገኙ ናቸው ፡ ፡

Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:

English

" the ways and means of ( reaching ) the heavens , and that i may mount up to the god of moses : but as far as i am concerned , i think ( moses ) is a liar ! " thus was made alluring , in pharaoh 's eyes , the evil of his deeds , and he was hindered from the path ; and the plot of pharaoh led to nothing but perdition ( for him ) .

Amharic

« የሰማያትን መንገዶች ( እደርስ ዘንድ ) ፣ ወደ ሙሳም አምላክ እመለከት ዘንድ ፡ ፡ እኔም ውሸታም ነው ብዬ በእርግጥ እጠረጥረዋለሁ » ( አለ ) ፡ ፡ እንደዚሁም ለፈርዖን መጥፎ ሥራው ተሸለመለት ፡ ፡ ከቅን መንገድም ታገደ ፡ ፡ የፈርዖንም ተንኮል በከሳራ ውስጥ እንጅ አይደለም ፡ ፡

Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:

Warning: Contains invisible HTML formatting

Get a better translation with
9,144,460,535 human contributions

Users are now asking for help:



We use cookies to enhance your experience. By continuing to visit this site you agree to our use of cookies. Learn more. OK