From professional translators, enterprises, web pages and freely available translation repositories.
' call not out today for one destruction , but call for many ! '
፡ -ዛሬ አንድን ጥፋት ብቻ አትጥሩ ብዙንም ጥፋት ጥሩ ( ይባላሉ ) ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
it 's explanation is upon us .
ከዚያም ማብራራቱ በእኛ ላይ ነው ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
' do not call out today for one destruction ; call out for many destructions '
፡ -ዛሬ አንድን ጥፋት ብቻ አትጥሩ ብዙንም ጥፋት ጥሩ ( ይባላሉ ) ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
do not cry out today . indeed , by us you will not be helped .
ዛሬ አትወትውቱ ፤ እናንተ ከእኛ ዘንድ አትረዱም ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
tell them : " o men , it 's my duty to warn you clearly . "
« እናንተ ሰዎች ሆይ ! እኔ ለእናንተ ግልጽ አስጠንቃቂ ብቻ ነኝ » በላቸው ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
Warning: Contains invisible HTML formatting
and when it is read out to them , say : " we believe in it . it 's the truth from our lord .
በእነሱ ላይ በሚነበብላቸውም ጊዜ « በእርሱ አምነናል ፡ ፡ እርሱ ከጌታችን የኾነ እውነት ነው ፡ ፡ እኛ ከርሱ በፊት ሙስሊሞች ነበርን » ይላሉ ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
Warning: Contains invisible HTML formatting
allah is he who sends the winds that stir up the clouds . then , we drive them on to a dead land and revive the earth after it 's death .
አላህም ያ ነፋሶችን የላከ ነው ፡ ፡ ደመናዎችንም ትቀሰቅሳለች ፤ ወደ ሙት ( ድርቅ ) አገርም እንነዳዋለን ፡ ፡ በእርሱም ምድርን ከሞተች በኋላ ሕያው እናደርጋታለን ፡ ፡ ሙታንንም መቀስቀስ እንደዚሁ ነው ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
we will show our signs to them in the horizons of the external world and within themselves , until it becomes clear to them that it 's the truth . is your lord not sufficient ?
እርሱም ( ቁርኣን ) እውነት መኾኑ ለእነርሱ እስከሚገለፅላቸው ድረስ በአጽናፎቹ ውስጥና በነፍሶቻቸውም ውስጥ ያሉትን ተዓምራቶቻችንን በእርግጥ እናሳያቸዋለን ፡ ፡ ጌታህም እርሱ በነገሩ ሁሉ ላይ ዐዋቂ መኾኑ አይበቃቸውምን ?
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
if you gain success , it grieves them but if you suffer hardship , they turn away from you saying , " it 's good that we took our affairs into our own hands " .
መልካም ነገር ብታገኝህ ታስከፋቸዋለች ፡ ፡ መከራም ብታገኝህ « ከዚህ በፊት በእርግጥ ጥንቃቄያችንን ይዘናል » ይላሉ ፡ ፡ እነርሱም ተደሳቾች ኾነው ይሸሻሉ ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
Warning: Contains invisible HTML formatting
falsehood cannot enter it from any side : it 's a revelation from the all-wise and praiseworthy ( god ) .
ከኋላውም ከፊቱም ውሸት አይመጣበትም ፡ ፡ ጥበበኛ ምስጉን ከኾነው ጌታ የተወረደ ው ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
they said : " we should like to eat of it to reassure our hearts and to know that it 's the truth you have told us , and that we should be witness to it . "
« ከእርሷ ልንበላ ልቦቻችንም ሊረኩ እውነት ያልከንም መኾንህን ልናውቅና በእርሷም ላይ ከመስካሪዎች ልንኾን እንፈልጋለን » አሉ ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
Warning: Contains invisible HTML formatting
" it 's my staff , " he answered ; " i lean on it , and fell leaves for my goats with it , and i have other uses for it . "
« እርሷ በትሬ ናት ፡ ፡ በእርሷ ላይ እደገፍባታለሁ ፣ በእርሷም ለፍየሎቼ ቅጠልን አረግፍባታለሁ ፣ ለእኔም በእርሷ ሌሎች ጉዳዮች አሉኝ » አለ ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
Warning: Contains invisible HTML formatting
Some human translations with low relevance have been hidden.
Show low-relevance results.