From professional translators, enterprises, web pages and freely available translation repositories.
and there are diversities of operations, but it is the same god which worketh all in all.
አሠራርም ልዩ ልዩ ነው፥ ሁሉን በሁሉ የሚያደርግ እግዚአብሔር ግን አንድ ነው።
Last Update: 2012-05-05
Usage Frequency: 1
Quality:
and in hell he lift up his eyes, being in torments, and seeth abraham afar off, and lazarus in his bosom.
በሲኦልም በሥቃይ ሳለ አሻቅቦ አብርሃምን በሩቅ አየ አልዓዛርንም በእቅፉ።
Last Update: 2012-05-05
Usage Frequency: 1
Quality:
no female conceives , nor delivers ( a child ) except with his knowledge . none is given a long life nor is any diminished in his life but it is written in a book .
አላህም ከዐፈር ፣ ከዚያም ከፍትወት ጠብታ ፈጠራችሁ ፡ ፡ ከዚያም ጎሳዎች አደረጋችሁ ፡ ፡ ሴትም አታረግዝም አትወልድምም በዕውቀቱ ቢኾን እንጂ ፡ ፡ ዕድሜው ከሚረዘምም አንድም አይረዘምም ከዕድሜውም አይጎደልም በመጽሐፉ ውስጥ ያለ ቢኾን እንጂ ፡ ፡ ይህ በአላህ ላይ ገር ነው ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
not a fruit comes forth from its sheath , nor does any female conceive nor give birth to a child but it is in his knowledge . on that day he will call out to them : “ where are those associates of mine ? ”
ጊዜይቱን ማወቅ ወደእርሱ ይመለሳል ከፍሬዎችም ከሽፋኖቻቸው አይወጡም ፡ ፡ ከሴትም አንዲትም አታረግዝም ፣ አትወልድምም በዕውቀቱ ቢኾን እንጅ ፡ ፡ « ተጋሪዎቼ የት ናቸው ? » በማለት በሚጠራቸው ቀንም « ከእኛ ውስጥ ( ባላንጣ አልለ ብሎ ) ምንም መስካሪ አለመኖሩን አስታወቅንህ » ይላሉ ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
( jacob ) turned away from them saying , " alas , joseph is lost ! " he wept continuously in his grief until , in suppressing his anger , his eyes turned white .
ከእነሱም ዘወር አለናኣ « በዩሱፍ ላይ ዋ ሐዘኔ ! » አለ ፡ ፡ ዓይኖቹም ከሐዘን ( ለቅሶ ) የተነሳ ነጡ ፡ ፡ እርሱም በትካዜ የተመላ ነው ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
Warning: Contains invisible HTML formatting
Some human translations with low relevance have been hidden.
Show low-relevance results.