From professional translators, enterprises, web pages and freely available translation repositories.
and taken off from you your burden ,
ሸክምህንም ካንተ አውርደንልሃል ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
and we have taken off from thee thy burthen ,
ሸክምህንም ካንተ አውርደንልሃል ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
and none of you could have held us off from him .
ከእናንተም ውስጥ ከእርሱ ላይ ከልካዮች ምንም አይኖሩም ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
and not one of you could have held us off from him .
ከእናንተም ውስጥ ከእርሱ ላይ ከልካዮች ምንም አይኖሩም ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
therefore they will be screened off from their lord that day ,
ይከልከሉ ፤ እነርሱ በዚያ ቀን ከጌታቸው ( ማየት ) ተጋራጆች ናቸው ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
and there was a good way off from them an herd of many swine feeding.
ከእነርሱም ርቆ የብዙ እሪያ መንጋ ይሰማራ ነበር።
Last Update: 2012-05-05
Usage Frequency: 1
Quality:
and ward off ( from yourselves ) the fire prepared for disbelievers .
ያችንም ለከሓዲዎች የተደገሰችውን እሳት ተጠንቀቁ ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
no indeed ! on that day they will be screened off from seeing their lord ,
ይከልከሉ ፤ እነርሱ በዚያ ቀን ከጌታቸው ( ማየት ) ተጋራጆች ናቸው ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
for he who hateth thee , he will be cut off ( from future hope ) .
ጠይህ ( የሚጠላህ ) እርሱ በእርግጥ ( ዘሩ ) የተቆረጠው ነው ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
marked ( for punishment ) with your lord and it is not far off from the unjust .
ከጌታህ ዘንድ ምልክት የተደረገባት ስትሆን ( አዘነብናት ) ፡ ፡ እርሷም ከበደለኞቹ ሩቅ አይደለችም ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
therefor allah hath warded off from them the evil of that day , and hath made them find brightness and joy ;
አላህም የዚያን ቀን ክፋት ጠበቃቸው ፡ ፡ ( ፊታቸው ) ማማርንና መደሰትንም ገጠማቸው ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
and if we make man taste mercy from us , then take it off from him , most surely he is despairing , ungrateful .
ሰውንም ከእኛ ችሮታን ብናቀምሰው ከዚያም ከርሱ ብንወስዳት እርሱ በእርግጥ ተስፋ ቆራጭ ክህደተ ብርቱ ነው ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
and they will be shut off from that which they will eagerly desire , as shall be done with the likes of them of yore . verily they have been in doubt perplexing .
ከዚህ ቀደም በመሰሎቻቸው እንደ ተሠራውም ብጤ በእነርሱና በሚፈልጉት መካከል ተጋረደ ፡ ፡ እነርሱ በእርግጥ በአወላዋይ ጥርጣሬ ውስጥ ነበሩና ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
for those who swear off from their wives is a awaiting of four months ; then if they go back , verily allah is forgiving , merciful .
ለእነዚያ ከሴቶቻቸው ( ላይቀርቡ ) ለሚምሉት አራትን ወሮች መጠበቅ አለባቸው ፡ ፡ ( ከመሐላቸው ) ቢመለሱም አላህ መሓሪ አዛኝ ነው ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
let not satan deceive you in the manner he deceived your parents out of paradise , pulling off from them their clothing to reveal to them their shame . he and his host surely see you from whence you do not see them .
የአዳም ልጆች ሆይ ! ሰይጣን አባትና እናታችሁን ኀፍረተ ገላቸውን ሊያሳያቸው ልብሶቻቸውን ከነሱ የገፈፋቸው ሲኾን ከገነት እንዳወጣቸው ሁሉ እናንተን አይሞክራችሁ ፡ ፡ እነሆ እርሱ ከነሰራዊቱ ከማታዩዋቸው ስፍራ ያዩዋችኋልና ፡ ፡ እኛ ሰይጣናትን ለእነዚያ ለማያምኑት ወዳጆች አድርገናል ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
and ( as for ) those who keep off from the worship of the idols and turn to allah , they shall have good news , therefore give good news to my servants ,
እነዚያም ጣዖታትን የሚግገዟት ከመኾን የራቁ ወደ አላህም የዞሩ ለእነርሱ ብስራት አልላቸው ፡ ፡ ስለዚህ ባሮቼን አብስር ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
he had well-nigh led us astray from our gods had we not adhered to them patiently ! and they will know , when they see the punishment , who is straying farther off from the path .
« እነሆ በእርሷ ላይ መታገሳችን ባልነበረ ኖሮ ከአማልክቶቻችን ሊያሳስተን ቀርቦ ነበር » ( ሲሉም ይሳለቃሉ ) ፡ ፡ ወደፊትም ቅጣቱን በሚያዩ ጊዜ መንገድን በጣም ተሰሳቹ ማን እንደኾነ በእርግጥ ያውቃሉ ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
" and o my people ! let not my dissent ( from you ) cause you to sin , lest ye suffer a fate similar to that of the people of noah or of hud or of salih , nor are the people of lut far off from you !
« ወገኖቼም ሆይ ! እኔን መከራከራችሁ የኑሕን ሕዝቦች ወይም የሁድን ሕዝቦች ወይም የሷሊሕን ሕዝቦች ያገኛቸው ( ቅጣት ) ብጤ እንዲያገኛችሁ አይገፋፋችሁ ፡ ፡ የሉጥም ሕዝቦች ከእናንተ ሩቅ አይደሉም ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
Warning: Contains invisible HTML formatting
Some human translations with low relevance have been hidden.
Show low-relevance results.