From professional translators, enterprises, web pages and freely available translation repositories.
does he have the knowledge of the unseen so that he sees ?
የሩቁ ምስጢር ዕውቀት እርሱ ዘንድ አልለን ? ስለዚህ እርሱ ያያልን ?
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
you will certainly have the knowledge of your deeds beyond all doubt .
በእውነቱ ( የሚጠብቃችሁን ) እርግጠኛ ዕውቀትን ብታውቁ ኖሮ ፤ ( ባልዘናጋችሁ ነበር ) ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
we made subservient to solomon the swift wind that blew on his command to the land in which we had sent blessings . we have the knowledge of all things .
ለሱለይማንም ነፋስን በኀይል የምትነፍስ በትዕዛዙ ወደዚያች በእርሷ ውስጥ በረከትን ወደ አደረግንባት ምድር ( ወደ ሻም ) የምትፈስ ስትኾን ( ገራንለት ) ፡ ፡ በነገሩ ሁሉም ዐዋቂዎች ነበርን ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
and do not pursue the matter you do not have the knowledge of ; indeed the ear , and the eye , and the heart – each of these will be questioned .
ለአንተም በርሱ ዕውቀት የሌለህን ነገር አትከተል ፡ ፡ መስሚያ ፣ ማያም ፣ ልብም እነዚህ ሁሉ ( ባለቤታቸው ) ከእነሱ ተጠያቂ ነውና ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
i say not that i have the treasures of god , or that i possess the knowledge of the unknown . i do not claim to be an angel , nor can i say that god will not bestow any good on those you disdain , for god is cognisant of what is in their hearts .
« ለእናንተም እኔ ዘንድ የአላህ ግምጃ ቤቶች አልሉ ሩቅንም ዐውቃለሁ አልላችሁም ፡ ፡ እኔም መልአክ ነኝ አልላችሁም ፡ ፡ ለእነዚያም ዓይኖቻችሁ ለሚያዋርዷቸው አላህ ደግ ነገርን ( እምነትን ) አይሰጣቸውም አልልም ፡ ፡ አላህ በነፍሶቻቸው ውስጥ ያለውን ነገር አዋቂ ነው ፡ ፡ እኔ ያን ጊዜ ከበደለኞች እሆናለሁና » ( አላቸው ) ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
and why should i fear those you associate with him when you fear not associating others with god for which he has sent down no sanction ? tell me , whose way is the way of peace , if you have the knowledge ?
« በእናንተ ላይ በእርሱ ማስረጃን ያላወረደበትን እናንተ ማጋራታችሁን የማትፈሩ ስትኾኑ የምታጋሩትን ( ጣዖታት ) እንዴት እፈራለሁ ! የምታውቁም ብትኾኑ ከሁለቱ ክፍሎች በጸጥታ ይበልጥ ተገቢው ማንኛው ነው » ( አለ ) ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
( muhammad ) , the unbelievers say , " you are not a messenger . " say , " god and those who have the knowledge of the book are sufficient witness ( to my prophethood ) . "
እነዚያም የካዱት ሰዎች « መልክተኛ አይደለህም » ይላሉ ፡ ፡ « በእኔና በእናንተ መካከል መስካሪ በአላህና እርሱ ዘንድ የመጽሐፉ ዕውቀት ባለው ሰው በቃ » በላቸው ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
Warning: Contains invisible HTML formatting
Some human translations with low relevance have been hidden.
Show low-relevance results.