From professional translators, enterprises, web pages and freely available translation repositories.
and sent down heavy rains from the clouds
ከአረገዙት ደመናዎችም ተንቧቢ ውሃን አወረድን ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
but those who spend their wealth in order to gain god 's approval , and to strengthen their souls are like a garden on elevated ground . when heavy rain falls on it , it doubles its produce ; and if heavy rain does not fall , then light rain suffices .
የእነዚያም የአላህን ውዴታ ለመፈለግና ለነፍሶቻቸው ( እምነትን ) ለማረጋገጥ ገንዘቦቻቸውን የሚለግሱ ሰዎች ምሳሌ በተስተካከለች ከፍተኛ ስፍራ ላይ እንዳለች አትክልት ፣ ብዙ ዝናብ እንደነካት ፍሬዋንም እጥፍ ኾኖ እንደሰጠች ፣ ዝናብም ባይነካት ካፊያ እንደሚበቃት ብጤ ነው ፡ ፡ አላህም የምትሠሩትን ሁሉ ተመልካች ነው ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
his charity may be likened to the rainfall on a rock which had only a thin layer of soil upon it . when heavy rain fell on it , the whole of the soil washed away and the rock was left bare such people do not gain the reward they imagine they have earned by their seeming charity ; allah does not show the right way to the ungrateful .
እናንተ ያመናችሁ ሆይ ! እንደዚያ ገንዘቡን ለሰዎች ማሳየት ሲል እንደሚሰጠውና በአላህና በመጨረሻውም ቀን እንደማያምነው ሰው ምጽዋቶቻችሁን በመመጻደቅና በማስከፋት አታበላሹ ፡ ፡ ምሳሌውም በላዩ ዐፈር እንዳለበት ለንጣ ድንጋይ ኃይለኛም ዝናብ እንዳገኘውና ምልጥ አድርጎ እንደተወው ብጤ ነው ፡ ፡ ከሠሩት ነገር በምንም ላይ ( ሊጠቀሙ ) አይችሉም ፡ ፡ አላህም ከሓዲያንን ሕዝቦች አይመራም ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
or their case is like that of heavy rain pouring down from the clouds , accompanied by darkness , thunder and lightning ; they thrust their fingers in their ears at the sound of thunderclaps for fear of death . god thus encompasses those who deny the truth .
ወይም ( ምሳሌያቸው ) ከሰማይ እንደ ወረደ ዝናም ( ባለቤቶች ) ነው ፤ በርሱ ( በደመናው ) ውስጥ ጨለማዎች ፣ ነጎድጓድም ፣ ብልጭታም ያሉበት ሲኾን ከመብረቆቹ ሞትን ለመፍራት ጣቶቻቸውን በጆሮቻቸው ውስጥ እንደሚያደርጉ ብጤ ነው ፡ ፡ አላህም ከሓዲዎችን ከባቢ ነው ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
and the likeness of those who expend their riches seeking the pleasure of allah and for the strengthening of their souls is as the likeness of a garden on a height . a heavy rain falleth upon it , and it yieldeth its fruits two-fold and if no heavy rain falleth upon it , then a gentle rain and allah is of that which ye work beholder .
የእነዚያም የአላህን ውዴታ ለመፈለግና ለነፍሶቻቸው ( እምነትን ) ለማረጋገጥ ገንዘቦቻቸውን የሚለግሱ ሰዎች ምሳሌ በተስተካከለች ከፍተኛ ስፍራ ላይ እንዳለች አትክልት ፣ ብዙ ዝናብ እንደነካት ፍሬዋንም እጥፍ ኾኖ እንደሰጠች ፣ ዝናብም ባይነካት ካፊያ እንደሚበቃት ብጤ ነው ፡ ፡ አላህም የምትሠሩትን ሁሉ ተመልካች ነው ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
Some human translations with low relevance have been hidden.
Show low-relevance results.