From professional translators, enterprises, web pages and freely available translation repositories.
he said: today we don't have equality in our rights to speak. i have no freedom. what you have said are politically correct theories.
ሰውየው ሲናገር በመናገር ነፃነት በኩል እኩል መብት የለንም፣ ነፃነት የለኝም፣ እርስዎ የተናገሩት ነገር በፖለቲካዊው ምልከታ በኩል ትክክል ነው፡፡
Last Update: 2016-02-24
Usage Frequency: 1
Quality:
do not handle the property of the orphans except with a good reason until they become mature and strong . maintain equality in your dealings by the means of measurement and balance .
« የየቲምንም ገንዘብ ብርታቱን ( አካለ መጠን ) እስኪደርስ ድረስ በዚያች እርሷ መልካም በኾነች ኹኔታ እንጅ አትቅረቡ ፡ ፡ ስፍርንና ሚዛንንም በትክክሉ ሙሉ ፡ ፡ ነፍስን ችሎታዋን እንጂ አናስገድድም ፡ ፡ በተናገራችሁም ጊዜ በዘመዶቻችሁ ላይ ቢኾንም እንኳ ( እውነትን በመናገር ) አስተካክሉ ፡ ፡ በአላህም ቃል ኪዳን ሙሉ ፡ ፡ እነሆ ትገሰጹ ዘንድ በርሱ አዘዛችሁ ፡ ፡ »
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
however, each year a bunch of languages become extinct, the latest being eyak, which got extinct exactly a month ago with the death of marie smith jones the last native eyak speaking person. i believe that if we don't actively try to preserve our mother language they will slowly become extinct.
ሆኖም በየዓመቱ ብዙ ቋንቋዎች ይጠፋሉ፤ የቅርብ ጊዜው የዛሬ አንድ ወር ገደማ የመጨረሻ ተወላጅ ተናጋሪው በነበረችው ማሪ ስሚዝ ጆንስ ሞት ምክንያት የጠፋው እያክ ነው፡፡
Last Update: 2016-02-24
Usage Frequency: 1
Quality:
alms are for the poor and the needy , and those employed to administer the ( funds ) ; for those whose hearts have been ( recently ) reconciled ( to truth ) ; for those in bondage and in debt ; in the cause of allah ; and for the wayfarer : ( thus is it ) ordained by allah , and allah is full of knowledge and wisdom .
ግዴታ ምጽዋቶች ( የሚከፈሉት ) ለድኾች ፣ ለምስኪኖችም ፣ በርሷም ላይ ለሚሠሩ ሠራተኞች ፣ ልቦቻቸውም ( በእስልምና ) ለሚለማመዱት ፣ ጫንቃዎችንም ( በባርነት ተገዢዎችን ) ነጻ በማውጣት ፣ በባለ ዕዳዎችም ፣ በአላህ መንገድም በሚሠሩ ፣ በመንገደኛም ብቻ ነው ፡ ፡ ከአላህ የተደነገገች ግዴታ ናት ፡ ፡ አላህም ዐዋቂ ጥበበኛ ነው ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
Some human translations with low relevance have been hidden.
Show low-relevance results.