Aprendiendo a traducir con los ejemplos de traducciones humanas.
De: Traducción automática
Sugiera una traducción mejor
Calidad:
De traductores profesionales, empresas, páginas web y repositorios de traducción de libre uso.
by allah , i will certainly outwit your idols as soon as you have turned your backs and gone '
« በአላህም እምላለሁ ዟሪዎች ኾናችሁ ከሄዳችሁ በኋላ ጣዖቶቻችሁን ተንኮል እሠራባቸዋለሁ » ( አለ ) ፡ ፡
Última actualización: 2014-07-02
Frecuencia de uso: 1
Calidad:
why did you not , as soon as you heard of it , say , " it is not proper for us to utter such a thing ? glory be to allah !
በሰማችሁትም ጊዜ በዚህ ልንናገር ለእኛ አይገባንም ፡ ፡ ጥራት ይገባህ ፡ ፡ ይህ ከባድ ቅጥፈት ነው ፤ አትሉም ነበርን
Última actualización: 2014-07-02
Frecuencia de uso: 1
Calidad:
Advertencia: contiene formato HTML invisible
when you see people engaged in finding fault with our revelations , withdraw from them until they turn to some other topic . should satan cause you to forget this , take leave of the wrongdoers as soon as you remember .
እነዚያንም በአንቀጾቻችን የሚገቡትን ባየህ ጊዜ ከእርሱ ሌላ በኾነ ወሬ እስከሚገቡ ድረስ ተዋቸው ፡ ፡ ሰይጣንም ( መከልከልህን ) ቢያስረሳህ ከትውስታ በኋላ ከበደለኞች ሕዝቦች ጋር አትቀመጥ ፡ ፡
Última actualización: 2014-07-02
Frecuencia de uso: 1
Calidad:
when you see those who plunge ( scoffing ) into our verses , withdraw from them till they plunge into some other talk . if satan causes you to forget , leave the wrongdoing people as soon as you remember .
እነዚያንም በአንቀጾቻችን የሚገቡትን ባየህ ጊዜ ከእርሱ ሌላ በኾነ ወሬ እስከሚገቡ ድረስ ተዋቸው ፡ ፡ ሰይጣንም ( መከልከልህን ) ቢያስረሳህ ከትውስታ በኋላ ከበደለኞች ሕዝቦች ጋር አትቀመጥ ፡ ፡
Última actualización: 2014-07-02
Frecuencia de uso: 1
Calidad:
thereupon two god-fearing men whom god had blessed said , " go into them through the gate -- for as soon as you enter , you shall surely be victorious ! put your trust in god if you are true believers . "
ከእነዚያ ( አላህን ) ከሚፈሩትና አላህ በእነርሱ ላይ ከለገሰላቸው የኾኑ ሁለት ሰዎች « በእነርሱ ( በኀያሎቹ ) ላይ በሩን ግቡ ፡ ፡ በገባችሁትም ጊዜ እናንተ አሸናፊዎች ናችሁ ፡ ፡ ምእመናንም እንደኾናችሁ በአላህ ላይ ተመኩ » አሉ ፡ ፡
Última actualización: 2014-07-02
Frecuencia de uso: 1
Calidad:
Advertencia: contiene formato HTML invisible
Se han ocultado algunas traducciones humanas de escasa relevancia para esta búsqueda.
Mostrar los resultados de escasa relevancia para esta búsqueda.