Aprendiendo a traducir con los ejemplos de traducciones humanas.
De traductores profesionales, empresas, páginas web y repositorios de traducción de libre uso.
to everyone we have assigned beneficiaries in what is left by parents and relatives . those with whom you have made an agreement , give them their share .
ለሁሉም ( ለወንዶችና ለሴቶች ) ወላጆችና የቅርብ ዘመዶች ከተዉት ሀብት ጠቅላይ ወራሾችን አድርገናል ፡ ፡ እነዚያንም ( ለመረዳዳትና ለመዋረስ ) በመሐላዎቻችሁ የተዋዋላችኋቸውን ድርሻቸውን ( ከስድስት አንድ ) ስጧቸው ፡ ፡ አላህ በነገሩ ሁሉ ዐዋቂ ነው ፡ ፡
Última actualización: 2014-07-02
Frecuencia de uso: 1
Calidad:
according to a report by the u.n. office for the coordination of humanitarian affairs the number of relief food beneficiaries in ethiopia has increased to 4.5 million people this month.
የተባበሩት መንግሥታት የሰብኣዊ ጉዳዮች አስተባባሪ ቢሮ አንድ ሪፖርት እንደሚለው የአስቸኳይ ጊዜ የምግብ ዕርዳታ የሚያስፈልጋቸው ሰዎች ቁጥር በዚህ ወር 4. 5 ሚሊዮን ጨምሯል፡፡
Última actualización: 2016-02-24
Frecuencia de uso: 1
Calidad:
when death approaches any of you , ( take ) witnesses among yourselves when making bequests , - two just men of your own ( brotherhood ) or others from outside if ye are journeying through the earth , and the chance of death befalls you ( thus ) . if ye doubt ( their truth ) , detain them both after prayer , and let them both swear by allah : " we wish not in this for any worldly gain , even though the ( beneficiary ) be our near relation : we shall hide not the evidence before allah : if we do , then behold ! the sin be upon us ! "
እናንተ ያመናችሁ ሆይ ! አንዳችሁን ሞት በመጣበት ጊዜ በኑዛዜ ወቅት የመካከላችሁ ምስክርነት ከእናንተ ሁለት የትክክለኛነት ባለቤቶች የኾኑ ሰዎች ወይም በምድር ብትጓዙና የሞት አደጋ ብትነካችሁ ከሌሎቻችሁ የኾኑ ሁለት ሌሎች ሰዎች ( መመስከር ) ነው ፡ ፡ ብትጠራጠሩ ከሶላት ( ከዐሱር ) በኋላ ታቆሟቸውና ( የሚመሰክርለት ሰው ) የዝምድና ባለቤት ቢኾንም እንኳ « በርሱ ዋጋን አንገዛም የአላህንም ምስክርነት አንደብቅም ፤ ያን ጊዜ ( ደብቀን ብንገኝ ) እኛ ከኃጢአተኞች ነን » ብለው በአላህ ስም ይምላሉ ፡ ፡
Última actualización: 2014-07-02
Frecuencia de uso: 1
Calidad:
Advertencia: contiene formato HTML invisible