Aprendiendo a traducir con los ejemplos de traducciones humanas.
De traductores profesionales, empresas, páginas web y repositorios de traducción de libre uso.
( high ) degrees from him and protection and mercy , and allah is forgiving , merciful .
ከእርሱ ዘንድ በኾኑ ደረጃዎች ( አበለጠ ) ፡ ፡ ምሕረትንም አደረገ ፡ ፡ እዝነትም አዘነላቸው ፡ ፡ አላህም መሓሪ አዛኝ ነው ፡ ፡
Última actualización: 2014-07-02
Frecuencia de uso: 1
Calidad:
( it is a great grace and protection from allah ) , for the taming of the quraish ,
ቁረይሽን ለማላመድ ( ባለዝሆኖቹን አጠፋ ) ፡ ፡
Última actualización: 2014-07-02
Frecuencia de uso: 1
Calidad:
and to allah belongs all that is in the heavens and all that is in the earth ; and allah suffices for help and protection .
በሰማያት ያለውና በምድርም ያለው ሁሉ የአላህ ነው ፡ ፡ መመከያም በአላህ በቃ ፡ ፡
Última actualización: 2014-07-02
Frecuencia de uso: 1
Calidad:
the spoils are also for the poor emigrants who were deprived of their homes and possessions and are seeking the bounty and protection of god , and are helping god and his apostle . they are the ones who are true of word and deed .
ለእነዚያ የአላህን ችሮታና ውዴታውን የሚፈልጉ ፣ አላህንና መልክተኛውንም የሚረዱ ኾነው ከአገሮቻቸውና ከገንዘቦቻቸው ለተወጡት ስደተኞች ድኾች ( ይስሰጣል ) ፡ ፡ እነዚያ እነርሱ እውነተኞቹ ናቸው ፡ ፡
Última actualización: 2014-07-02
Frecuencia de uso: 1
Calidad:
build the ark with our seeing ( and protection ) , and as we reveal . do not speak to me concerning the evildoers ; they shall be drowned '
( አላህም ) « በጥበቃችንና በትእዛዛችንም ሆነህ መርከቢቱን ሥራ ፡ ፡ በእነዚያም በበደሉት ሰዎች ነገር አታናግረኝ እነሱ በእርግጥ ሰማጮች ናቸውና » ( አለው ) ፡ ፡
Última actualización: 2014-07-02
Frecuencia de uso: 1
Calidad:
it is important to engage with social services as much as possible, so they can understand from you what your needs, wishes and feelings are, so that they can make lawful decisions about your care and support.
በተቻለዎት መጠን ከማህበራዊ አገልግሎቶች ጋር መሳተፍ አስፈላጊ ነው ፣ ስለሆነም ስለ እንክብካቤዎ እና ድጋፍዎ ህጋዊ ውሳኔዎችን እንዲወስኑ የእርስዎ ፍላጎቶች ፣ ምኞቶች እና ስሜቶች ምን እንደሆኑ ከእርስዎ ሊረዱ ይችላሉ።
Última actualización: 2019-09-10
Frecuencia de uso: 1
Calidad:
Referencia:
" this man is my brother : he has nine and ninety ewes , and i have ( but ) one : yet he says , ' commit her to my care , ' and is ( moreover ) harsh to me in speech . "
« ይህ ወንድሜ ነው ፤ ለእርሱ ዘጠና ዘጠኝ ሴቶች በጎች አሉት ፡ ፡ ለኔም አንዲት ሴት በግ አለችኝ ፡ ፡ እርሷንም ዕድሌ አድርጋት አለኝ ፡ ፡ በንግግርም አሸነፈኝ » አለው ፡ ፡
Última actualización: 2014-07-02
Frecuencia de uso: 1
Calidad:
Referencia:
Advertencia: contiene formato HTML invisible
Se han ocultado algunas traducciones humanas de escasa relevancia para esta búsqueda.
Mostrar los resultados de escasa relevancia para esta búsqueda.