Aprendiendo a traducir con los ejemplos de traducciones humanas.
De: Traducción automática
Sugiera una traducción mejor
Calidad:
De traductores profesionales, empresas, páginas web y repositorios de traducción de libre uso.
hereafter shall the son of man sit on the right hand of the power of god.
ነገር ግን ከአሁን ጀምሮ የሰው ልጅ በእግዚአብሔር ኃይል ቀኝ ይቀመጣል።
Última actualización: 2012-05-05
Frecuencia de uso: 1
Calidad:
by the word of truth, by the power of god, by the armour of righteousness on the right hand and on the left,
በእግዚአብሔር ኃይል፥ ለቀኝና ለግራ በሚሆን በጽድቅ የጦር ዕቃ፥ በክብርና በውርደት፥
Última actualización: 2012-05-05
Frecuencia de uso: 1
Calidad:
the day he will say " be , " it will be . his word is the truth , his alone the power on the day when the blast of the trumpet will be sounded .
እርሱም ያ ሰማያትንና ምድርን በእውነት የፈጠረ ነው ፡ ፡ « ኹን » የሚልበትንና ወዲያውም የሚኾንበትን ቀን ( አስታውስ ) ፡ ፡ ቃሉ እውነት ነው ፡ ፡ በቀንዱም በሚነፋ ቀን ንግሥናው የርሱ ብቻ ነው ፡ ፡ ሩቁንና ቅርቡን ዐዋቂ ነው ፡ ፡ እርሱም ጥበበኛው ውስጥ ዐዋቂው ነው ፡ ፡
Última actualización: 2014-07-02
Frecuencia de uso: 1
Calidad:
Advertencia: contiene formato HTML invisible
and yet there are men who take others as compeers of god , and bestow on them love due to god ; but the love of the faithful for god is more intense . if only the wicked could see now the agony that they will behold ( on the day of resurrection ) , they will know that to god belongs the power entirely ' .
ከሰዎችም ከአላህ ሌላ ባለንጣዎችን ( ጣዖታትን ) አላህን እንደሚወዱ የሚወዷቸው ኾነው የሚይዙ አልሉ ፡ ፡ እነዚያ ያመኑትም አላህን በመውደድ ( ከነርሱ ) ይበልጥ የበረቱ ናቸው ፡ ፡ እነዚያም የበደሉት ሰዎች ቅጣትን ( በትንሣኤ ቀን ) ባዩ ጊዜ ኀይል ሁሉ ለአላህ ብቻ መኾኑንና አላህም ቅጣቱ ብርቱ መኾኑን ( በአዱኛ ዓለም ) ቢያውቁ ኖሮ ( ባላንጣዎችን በመያዛቸው በተጸጸቱ ነበር ) ፡ ፡
Última actualización: 2014-07-02
Frecuencia de uso: 1
Calidad:
Se han ocultado algunas traducciones humanas de escasa relevancia para esta búsqueda.
Mostrar los resultados de escasa relevancia para esta búsqueda.