Aprendiendo a traducir con los ejemplos de traducciones humanas.
De: Traducción automática
Sugiera una traducción mejor
Calidad:
De traductores profesionales, empresas, páginas web y repositorios de traducción de libre uso.
isa the son of marium said : o allah , our lord ! send down to us food from heaven which should be to us an ever-recurring happiness , to the first of us and to the last of us , and a sign from thee , and grant us means of subsistence , and thou art the best of the providers .
የመርየም ልጅ ዒሳ አለ ፡ - « ጌታችን አላህ ሆይ ! ለእኛ ለመጀመሪያዎቻችንና ለመጨረሻዎቻችን ባዕል ( መደሰቻ ) የምትኾንን ከአንተም ተአምር የኾነችን ማእድ ከሰማይ በእኛ ላይ አውርድ ፡ ፡ ስጠንም ፡ ፡ አንተ ከሰጪዎች ሁሉ በላጭ ነህና ፡ ፡ »
Última actualización: 2014-07-02
Frecuencia de uso: 1
Calidad:
allah surely fulfilled his promise ( of succour ) when you were slaying them by his leave until the moment when you flagged and quarrelled among yourselves about the matter , and acted against the order of ( the prophet ) . soon he showed you what you had intensely desired - for some among you sought this world and some of you sought the next .
አላህም በፈቃዱ በምትጨፈጭፏቸው ጊዜ ኪዳኑን በእርግጥ አረጋገጠላችሁ ፡ ፡ የምትወዱትንም ነገር ካሳያችሁ በኋላ በፈራችሁ በትዕዛዙም በተጨቃጨቃችሁና ባመጻችሁ ጊዜ ( እርዳታውን ከለከላችሁ ) ፡ ፡ ከእናንተ ውስጥ ቅርቢቱን ዓለም የሚሻ አለ ፡ ፡ ከእናንተም የመጨረሻይቱን ዓለም የሚሻ አልለ ፡ ፡ ከዚያም ሊሞክራችሁ ከእነርሱ አዞራችሁ ፡ ፡ በእርግጥም ከእናንተ ይቅርታ አደረገላችሁ ፡ ፡ አላህም በምእምናን ላይ የችሮታ ባለቤት ነው ፡ ፡
Última actualización: 2014-07-02
Frecuencia de uso: 1
Calidad:
Se han ocultado algunas traducciones humanas de escasa relevancia para esta búsqueda.
Mostrar los resultados de escasa relevancia para esta búsqueda.