Aprendiendo a traducir con los ejemplos de traducciones humanas.
De traductores profesionales, empresas, páginas web y repositorios de traducción de libre uso.
questa è miglior accoglienza , oppure [ i frutti del]l'albero di zaqqûm ?
በመስተንግዶነት ይህ ይበልጣልን ? ወይስ የዘቁም ዛፍ ?
Última actualización: 2014-07-02
Frecuencia de uso: 1
Calidad:
vi salutano aristarco, mio compagno di carcere, e marco, il cugino di barnaba, riguardo al quale avete ricevuto istruzioni - se verrà da voi, fategli buona accoglienza
ከተገረዙት ወገን ያሉት፥ አብሮ ከእኔ ጋር የታሰረ አርስጥሮኮስ የበርናባስም የወንድሙ ልጅ ማርቆስ ኢዮስጦስም የተባለ ኢያሱ ሰላምታ ያቀርቡላችኋል። ስለ ማርቆስ። ወደ እናንተ ቢመጣ፥ ተቀበሉት የሚል ትእዛዝ ተቀበላችሁ። በእግዚአብሔር መንግሥት ከእኔ ጋር አብረው የሚሠሩት እነዚህ ብቻ ናቸው፥ እኔንም አጽናንተውኛል።
Última actualización: 2012-05-04
Frecuencia de uso: 1
Calidad:
l' accolse il suo signore di accoglienza bella , e la fece crescere della migliore crescita . l' affidò a zaccaria e ogni volta che egli entrava nel santuario trovava cibo presso di lei .
ጌታዋም በደህና አቀባበል ተቀበላት ፡ ፡ በመልካም አስተዳደግም አፋፋት ፡ ፡ ዘከሪያም አሳደጋት ፤ ዘከሪያ በርሷ ላይ በምኹራቧ በገባ ቁጥር እርስዋ ዘንድ ሲሳይን አገኘ ፡ ፡ « መርየም ሆይ ! ይህ ለአንቺ ከየት ነው » አላት ፡ ፡ « እርሱ ከአላህ ዘንድ ነው ፡ ፡ አላህ ለሚሻው ሰው ሲሳዩን ያለ ድካም ይሰጣል » አለችው ፡ ፡
Última actualización: 2014-07-02
Frecuencia de uso: 1
Calidad: