Aprendiendo a traducir con los ejemplos de traducciones humanas.
De: Traducción automática
Sugiera una traducción mejor
Calidad:
De traductores profesionales, empresas, páginas web y repositorios de traducción de libre uso.
en hij beseft dat het afscheid is gekomen .
( ሕመምተኛው ) እርሱ ( የሰፈረበት ነገር ከዚህ ዓለም ) መልለየት መኾኑን ባረጋገጠም ጊዜ ፡ ፡
Última actualización: 2014-07-02
Frecuencia de uso: 1
Calidad:
en [ de betrokkene ] vermoedt dat het het afscheid is
( ሕመምተኛው ) እርሱ ( የሰፈረበት ነገር ከዚህ ዓለም ) መልለየት መኾኑን ባረጋገጠም ጊዜ ፡ ፡
Última actualización: 2014-07-02
Frecuencia de uso: 1
Calidad:
en had ik maar niet van mijn afrekening afgeweten .
« ምርመራየንም ምን እንደኾነ ባላወቅኩ ፡ ፡
Última actualización: 2014-07-02
Frecuencia de uso: 1
Calidad:
het woord van mijn zijde verandert niet en ik ben niet onrechtvaardig jegens de dienaren . "
« ቃሉ እኔ ዘንድ አይለወጥም ፡ ፡ እኔም ለባሮቼ ፈጽሞ በዳይ አይደለሁም » ( ይላቸዋል ) ፡ ፡
Última actualización: 2014-07-02
Frecuencia de uso: 1
Calidad:
Advertencia: contiene formato HTML invisible
ik breng u de boodschappen van mijn heer , en ik ben een geloovige raadgever voor u .
« የጌታዬን መልክቶች አደርስላችኋለሁ ፡ ፡ እኔም ለእናንተ ታማኝ መካሪ ነኝ ፡ ፡ »
Última actualización: 2014-07-02
Frecuencia de uso: 1
Calidad:
en ontbindt den knoop van mijne tong .
« ከምላሴም መኮላተፍን ፍታልኝ ፡ ፡
Última actualización: 2014-07-02
Frecuencia de uso: 1
Calidad:
ben ik niet in staat om zoals deze raaf te zijn en het lijk van mijn broer te bedekken ? " zo ging hij behoren tot hen die wroeging hebben .
የወንድሙንም ሬሳ እንዴት እንደሚሸሽግ ያሳየው ዘንድ አላህ መሬትን የሚጭር ቁራን ላከለት ፡ ፡ « ወይ እኔ የወንድሜን ሬሳ እሸሽግ ዘንድ እንደዚህ ቁራ ብጤ መኾን አቃተኝን » አለ ፡ ፡ ከጸጸተኞችም ኾነ ፡ ፡
Última actualización: 2014-07-02
Frecuencia de uso: 1
Calidad:
Advertencia: contiene formato HTML invisible
en ik bein bang voor ( het ontbreken van ) mijn nakomelingen na mij , want mijn vrouw is onvruchtbaar . dus schenk mij van uw zijde een nakomeling .
« እኔም ከበኋላዬ ዘመዶቼን በእርግጥ ፈራሁ ፡ ፡ ሚስቴም መካን ነበረች ስለዚህ ከአንተ ዘንድ ለኔ ልጅን ስጠኝ ፡ ፡
Última actualización: 2014-07-02
Frecuencia de uso: 1
Calidad:
de scheiding geven mag twee keer , daarna moeten zij in redelijkheid teruggenomen of op een goede manier weggezonden worden . het is jullie niet toegestaan iets te nemen van wat jullie haar gegeven hebben , behalve als beiden bang zijn gods bepalingen niet te kunnen nakomen .
ፍች ሁለት ጊዜ ነው ፤ ( ከዚህ በኋላ ) በመልካም መያዝ ወይም በበጎ አኳኋን ማሰናበት ነው ፡ ፡ የአላህንም ሕግጋት አለመጠበቃቸውን ካላወቁ በስተቀር ከሰጣችኃቸው ነገር ምንንም ልትወስዱ ለእናንተ ( ለባሎች ) አይፈቀድላችሁም ፡ ፡ የአላህንም ሕግጋት አለመጠበቃቸውን ብታውቁ በእርሱ ( ነፍሷን ) በተበዠችበት ነገር በሁለቱም ላይ ኃጢኣት የለም ፡ ፡ ይህች የአላህ ሕግጋት ናት ፤ አትተላለፏትም ፡ ፡ የአላህንም ሕግጋት የሚተላለፉ እነዚያ እነርሱ በዳዮች ናቸው ፡ ፡
Última actualización: 2014-07-02
Frecuencia de uso: 1
Calidad:
toen zei hij : " voorwaar , ik koesterde de liefde voor het goede ten koste van het gedenken van mijn heer , totdat zij onzichtbaar werden door de zonsondergang .
አለም « እኔ ( ፀሐይ ) በግርዶ እስከ ተደበቀች ድረስ ከጌታዬ ማስታወስ ፋንታ ፈረስን መውደድን መረጥኩ ፡ ፡ »
Última actualización: 2014-07-02
Frecuencia de uso: 1
Calidad:
Advertencia: contiene formato HTML invisible
als ik op een duidelijk bewijs van mijn heer steun en hij van zijn kant goed in mijn levensonderhoud voorziet ? ik wil jullie ook niet tegenspreken over wat ik jullie verbied .
« ሕዝቦቼ ሆይ ! ንገሩኝ ፤ ከጌታዬ በሆነ አስረጅ ላይ ብሆንና ከእርሱም የሆነን መልካም ሲሳይ ቢሰጠኝ ( በቅጥፈት ልቀላቅለው ይገባልን ) ከእርሱ ወደ ከለከልኳችሁም ነገር ልለያችሁ አልሻም ፡ ፡ በተቻለኝ ያክል ማበጀትን እንጂ አልሻም ( ለደግ ሥራ ) መገጠሜም በአላህ እንጂ በሌላ አይደለም ፡ ፡ በእርሱ ላይ ተመካሁ ፡ ፡ ወደእርሱም እመለሳለሁ ፤ » አላቸው ፡ ፡
Última actualización: 2014-07-02
Frecuencia de uso: 1
Calidad:
en ( vanwege ) hun nemen van rente , hoewel dat hun verboden was en hun onrechtmatig eten van de bezittingen vam de mensen . en wij hebben voor de ongelovigen onder hen een pijnlijke bestraffing voorbereid .
ከእርሱ በቁርጥ የተከለከሉ ሲኾኑ አራጣንም በመያዛቸውና የሰዎችን ገንዘቦች ያለ አግባብ ( በጉቦ ) በመብላታቸውም ምክንያት ( የተፈቀደላቸውን እርም አደረግንባቸው ) ፡ ፡ ከእነሱም ለከሓዲዎቹ አሳማሚን ቅጣት አዘጋጀን ፡ ፡
Última actualización: 2014-07-02
Frecuencia de uso: 1
Calidad:
en het is jullie niet toegestaan om iets terug te nemen van wat jullie hen ( de vrouwen gegeven hebben , behalve wanneer beiden vrezen dat ze niet de voorschriften van allah in acht kunnen nemen . als jullie dan vrezen dat zij beiden de voorschriften van allah niet in acht nemen dan is het geen zonde voor wanneer zij zich ermee vrijkoopt .
ፍች ሁለት ጊዜ ነው ፤ ( ከዚህ በኋላ ) በመልካም መያዝ ወይም በበጎ አኳኋን ማሰናበት ነው ፡ ፡ የአላህንም ሕግጋት አለመጠበቃቸውን ካላወቁ በስተቀር ከሰጣችኃቸው ነገር ምንንም ልትወስዱ ለእናንተ ( ለባሎች ) አይፈቀድላችሁም ፡ ፡ የአላህንም ሕግጋት አለመጠበቃቸውን ብታውቁ በእርሱ ( ነፍሷን ) በተበዠችበት ነገር በሁለቱም ላይ ኃጢኣት የለም ፡ ፡ ይህች የአላህ ሕግጋት ናት ፤ አትተላለፏትም ፡ ፡ የአላህንም ሕግጋት የሚተላለፉ እነዚያ እነርሱ በዳዮች ናቸው ፡ ፡
Última actualización: 2014-07-02
Frecuencia de uso: 1
Calidad:
als ik op een duidelijk bewijs van mijn heer steun en hij mij barmhartigheid van hem gegeven heeft , wie zou mij dan tegen god kunnen helpen als ik hem ongehoorzaam zou zijn ? jullie brengen mij alleen maar meer verlies .
« ሕዝቦቼ ሆይ ! ንገሩኝ ከጌታዬ በሆነ ማስረጃ ላይ ብሆን ከእርሱም የሆነን ችሮታ ( ነቢይነት ) ቢሰጠኝና ባልታዘዘው ከአላህ ( ቅጣት ) የሚያድነኝ ማነው ከማሳሳትም በስተቀር ምንም አትጨምሩልኝም » አላቸው ፡ ፡
Última actualización: 2014-07-02
Frecuencia de uso: 1
Calidad:
leg uwen zoon in eene kist en werp hem in zee , en de rivier zal hem op het strand werpen , en mijn vijand en zijn vijand zal hem opnemen en opvoeden . en ik schonk u van mijne liefde , opdat gij onder mijne oogen zoudt opgevoed worden .
« ( ሕፃኑን ) በሳጥኑ ውስጥ ጣይው ፡ ፡ እርሱንም ( ሳጥኑን ) በባሕር ላይ ጣይው ፡ ፡ ባሕሩም በዳርቻው ይጣለው ፡ ፡ ለእኔ ጠላት ለእርሱም ጠላት የኾነ ሰው ይይዘዋልና በማለት ( ባሳወቅን ጊዜ ለገስንልህ ) ፡ ፡ ባንተ ላይም ከእኔ የኾነን መወደድ ጣልኩብህ ፡ ፡ ( ልትወደድና ) በእኔም ጥበቃ ታድግ ዘንድ ፡ ፡
Última actualización: 2014-07-02
Frecuencia de uso: 1
Calidad:
abraham antwoordde : vrede zij op u ! ik zal van mijnen heer vergiffenis voor u vragen ; want hij is genadig omtrent mij .
« ደህና ኹን ፡ ፡ ወደፊት ከጌታዬ ምሕረትን እለምንልሃለሁ ፡ ፡ እርሱ ለኔ በጣም ርኅሩኅ ነውና » አለ ፡ ፡
Última actualización: 2014-07-02
Frecuencia de uso: 1
Calidad:
Se han ocultado algunas traducciones humanas de escasa relevancia para esta búsqueda.
Mostrar los resultados de escasa relevancia para esta búsqueda.