Aprendiendo a traducir con los ejemplos de traducciones humanas.
De: Traducción automática
Sugiera una traducción mejor
Calidad:
De traductores profesionales, empresas, páginas web y repositorios de traducción de libre uso.
is dat niet hij die in staat is de doden levend te maken ?
ይህ ( ጌታ ) ሙታንን ሕያው በማድረግ ላይ ቻይ አይደለምን ?
Última actualización: 2014-07-02
Frecuencia de uso: 1
Calidad:
hij heeft een gevolg voor en achter zich die hem op gods bevel bewaken . god verandert niet wat er in mensen is zolang zij niet veranderen wat er in henzelf is en wanneer god het met mensen slecht voor heeft dan is dat onafwendbaar en zij hebben buiten god niemand die hen beschermt .
ለእርሱ ( ለሰው ) ከስተፊቱም ከኋላውም በአላህ ትዕዛዝ ( ከክፉ ) የሚጠብቁት ተተካኪዎች ( መላእክት ) አሉት ፡ ፡ አላህ በሕዝቦች ዘንድ ያለውን ጸጋ በነፍሶቻቸው ያለውን ( ኹኔታ ) እስከሚለውጡ ድረስ አይለውጥም ፡ ፡ አላህም በሰዎች ላይ ክፉን በሻ ጊዜ ለእርሱ መመለስ የለውም ፡ ፡ ለእነርሱም ከእርሱ ሌላ ምንም ተከላካይ የላቸውም ፡ ፡
Última actualización: 2014-07-02
Frecuencia de uso: 1
Calidad:
en het boek ( met hun daden ) zal voor hen geplaatst worden en jij zult de zondaren in angst zien wegens wat daarin staat . en zij zullen zeggen : " wee ons , wat is dat voor boek dat niets kleins weglaat en niets groots , zonder dat berekend te hebben ! "
( ለሰው ሁሉ ) መጽሐፉም ይቀርባል ፡ ፡ ወዲያውም ከሓዲዎችን በውስጡ ካለው ነገር ፈሪዎች ኾነው ታያቸዋለህ ፡ ፡ « ዋ ጥፋታችን ! ለዚህ መጽሐፍ ( ከሥራ ) ትንሽንም ትልቅንም የቆጠራት ቢኾን እንጂ የማይተወው ምን አለው » ይላሉም ፡ ፡ የሰሩትንም ነገር ሁሉ ቀራቢ ኾኖ ያገኙታል ፡ ፡ ጌታህም አንድንም አይበድልም ፡ ፡
Última actualización: 2014-07-02
Frecuencia de uso: 1
Calidad:
Advertencia: contiene formato HTML invisible
Se han ocultado algunas traducciones humanas de escasa relevancia para esta búsqueda.
Mostrar los resultados de escasa relevancia para esta búsqueda.