Aprendiendo a traducir con los ejemplos de traducciones humanas.
De traductores profesionales, empresas, páginas web y repositorios de traducción de libre uso.
basi mtegemee mweneyezi mungu ; hakika wewe uko juu ya haki iliyo wazi .
በአላህም ላይ ተጠጋ ፡ ፡ አንተ ግልጽ በኾነው እውነት ላይ ነህና ፡ ፡
Última actualización: 2014-07-02
Frecuencia de uso: 1
Calidad:
basi wewe yashike yaliyo funuliwa kwako . hakika wewe uko kwenye njia iliyo nyooka .
ያንንም ወደ አንተ የተወረደልህን አጥብቀህ ያዝ ፡ ፡ አንተ በቀጥተኛው መንገድ ላይ ነህና ፡ ፡
Última actualización: 2014-07-02
Frecuencia de uso: 1
Calidad:
mlango uko wazi kabisa kwa ajili ya kazi yangu muhimu hapa, ingawa wapinzani nao ni wengi.
ሥራ የሞላበት ትልቅ በር ተከፍቶልኛልና ተቃዋሚዎችም ብዙ ናቸው።
Última actualización: 2012-05-04
Frecuencia de uso: 1
Calidad:
uko uzuri wa jua, wa mwezi na wa nyota; hata nyota nazo huhitilafiana kwa uzuri.
የፀሐይ ክብር አንድ ነው የጨረቃም ክብር ሌላ ነው የከዋክብትም ክብር ሌላ ነው፤ በክብር አንዱ ኮከብ ከሌላው ኮከብ ይለያልና።
Última actualización: 2012-05-04
Frecuencia de uso: 1
Calidad:
sema : uombezi wote uko kwa mwenyezi mungu . ni wake yeye tu ufalme wa mbingu na ardhi .
« ምልጃ መላውም የአላህ ብቻ ነው ፡ ፡ የሰማያትና የምድር ሥልጣን የእርሱ ብቻ ነው ፡ ፡ ከዚያም ወደእርሱ ትመለሳላችሁ » በላቸው ፡ ፡
Última actualización: 2014-07-02
Frecuencia de uso: 1
Calidad:
sema : hakika ujuzi wake uko kwa mwenyezi mungu ; na hakika mimi ni mwonyaji tu mwenye kubainisha .
« ዕውቀቱ አላህ ዘንድ ብቻ ነው ፡ ፡ እኔ ግልጽ አስፈራሪ እንጅ ሌላ አይደለሁም » በላቸው ፡ ፡
Última actualización: 2014-07-02
Frecuencia de uso: 1
Calidad:
na ametukuka mwenye ufalme wa mbingu na ardhi na viliomo ndani yake . na uko kwake ujuzi wa saa ya kiyama , na kwake yeye mtarudishwa .
ያም የሰማያትና የምድር በመካከላቸውም ያለው ሁሉ ንግሥና የእርሱ ብቻ የኾነው አምላክ ላቀ ፡ ፡ የሰዓቲቱም ( የመምጫዋ ዘመን ) ዕውቀት እርሱ ዘንድ ብቻ ነው ፡ ፡ ወደእርሱም ትመለሳላችሁ ፡ ፡
Última actualización: 2014-07-02
Frecuencia de uso: 1
Calidad:
mwenye kutaka utukufu basi utukufu wote uko kwa mwenyezi mungu . kwake yeye hupanda neno zuri , na a'mali njema yeye huitukuza .
ማሸነፍን የሚፈልግ የኾነ ሰው አሸናፊነት ለአላህ ብቻ ነው ፤ ( እርሱን በመግገዛት ይፈልገው ) ፡ ፡ መልካም ንግግር ወደርሱ ይወጣል ፡ ፡ በጎ ሥራም ከፍ ያደርገዋል ፡ ፡ እነዚያም መጥፎ ሥራዎችን የሚዶልቱ ለእነሱ ብርቱ ቅጣት አልላቸው ፡ ፡ የእነዚያም ተንኮል እርሱ ይጠፋል ፡ ፡
Última actualización: 2014-07-02
Frecuencia de uso: 1
Calidad:
mkono wa mwenyezi mungu uko juu ya mikono yao . basi avunjaye ahadi hizi anavunja kwa kuidhuru nafsi yake ; na anaye tekeleza aliyo muahadi mwenyezi mungu , mwenyezi mungu atamlipa ujira mkubwa .
እነዚያ ቃል ኪዳን የሚጋቡህ ቃል ኪዳን የሚጋቡት አላህን ብቻ ነው ፡ ፡ የአላህ እጅ ( ኀይሉ ) ከእጆቻቸው በላይ ነው ፡ ፡ ያፈረሰም ሰው የሚያፈርሰው በነፍሱ ላይ ብቻ ነው ፡ ፡ በእርሱ ላይ አላህን ቃል ኪዳን የተጋባበትን የሞላም ሰው ታላቅ ምንዳን በእርግጥ ይሰጠዋል ፡ ፡
Última actualización: 2014-07-02
Frecuencia de uso: 1
Calidad:
Se han ocultado algunas traducciones humanas de escasa relevancia para esta búsqueda.
Mostrar los resultados de escasa relevancia para esta búsqueda.