Réalisées par des traducteurs professionnels, des entreprises, des pages web ou traductions disponibles gratuitement.
believers , fear god , and say the right word .
እናንተ ያመናችሁ ሆይ ! አላህን ፍሩ ፡ ፡ ትክክለኛንም ንግግር ተናገሩ ፡ ፡
Dernière mise à jour : 2014-07-02
Fréquence d'utilisation : 1
Qualité :
o you who believe ! be careful of ( your duty to ) allah and speak the right word ,
እናንተ ያመናችሁ ሆይ ! አላህን ፍሩ ፡ ፡ ትክክለኛንም ንግግር ተናገሩ ፡ ፡
Dernière mise à jour : 2014-07-02
Fréquence d'utilisation : 1
Qualité :
and if ye salute your brethren only, what do ye more than others? do not even the publicans so?
ወንድሞቻችሁንም ብቻ እጅ ብትነሡ ምን ብልጫ ታደርጋላችሁ? አሕዛብስ ያንኑ ያደርጉ የለምን?
Dernière mise à jour : 2012-05-05
Fréquence d'utilisation : 1
Qualité :
on that day , the spirit and the angels who stand in lines will not speak except those whom the beneficent god has permitted , and he will speak the right words .
መንፈሱ ( ጂብሪል ) መላእክቶቹም የተሰለፉ ኾነው በሚቆሙ ቀን አል-ረሕማን ለእርሱ የፈቀደለትና ትክክለኛን ቃል ያለ ሰው ቢኾን እንጅ ( መነጋገርን አይችሉም ) ፡ ፡
Dernière mise à jour : 2014-07-02
Fréquence d'utilisation : 1
Qualité :
god does not wrong any one , not even the equal of an atom ; and if men do good he multiplies it by two , and adds a great reward of his own .
አላህ የብናኝን ክብደት ያህል አይበድልም ፡ ፡ መልካም ሥራ ብትኾንም ይደራርባታል ፡ ፡ ከእርሱም ዘንድ ታላቅን ምንዳ ይሰጣል ፡ ፡
Dernière mise à jour : 2014-07-02
Fréquence d'utilisation : 1
Qualité :
who is farther strayed from the right path than he who calls upon others than allah that cannot answer his call till the day of resurrection , the while they are not even conscious that callers are calling upon them ?
እስከ ትንሣኤ ቀን ድረስም ለእርሱ የማይመልስለትን ( ጣዖት ) ከአላህ ሌላ ከሚጠራ ሰው ይበልጥ የተሳሳተ ማነው ? እነርሱም ከጥሪያቸው ዘንጊዎች ናቸው ፡ ፡
Dernière mise à jour : 2014-07-02
Fréquence d'utilisation : 1
Qualité :
( o prophet ) , say to those who associate others with allah in his divinity : “ call upon those whom you fancied to be deities beside allah . they own not even the smallest particle , neither in the heavens nor on the earth ; nor do they have any share in the ownership of either of them .
« እነዚያን ከአላህ ሌላ ( አማልክት ብላችሁ ) የምታስቧቸውን ጥሩ ፡ ፡ በሰማያትም በምድርም ውስጥ የብናኝ ክብደት ያክል ምንንም አይችሉም ፡ ፡ ለእነርሱም በሁለቱም ውስጥ ምንም ሽርክና የላቸውም ፡ ፡ ከእነርሱም ለእርሱ ምንም አጋዥ የለውም ፤ » በላቸው ፡ ፡
Dernière mise à jour : 2014-07-02
Fréquence d'utilisation : 1
Qualité :