Vous avez cherché: 오락에 (Coréen - Amharique)

Coréen

Traduction

오락에

Traduction

Amharique

Traduction
Traduction

Traduisez instantanément des textes, des documents et des voix avec Lara

Traduire maintenant

Contributions humaines

Réalisées par des traducteurs professionnels, des entreprises, des pages web ou traductions disponibles gratuitement.

Ajouter une traduction

Coréen

Amharique

Infos

Coréen

현세의 삶은 향락과 오락에 불과하나 그들이 내세의 집을 안 다면 그것은 곧 생명이니라

Amharique

ይህችም የቅርቢቱ ሕይወት መታለያና ጨዋታ እንጂ ሌላ አይደለችም ፡ ፡ የመጨረሻይቱም አገር እርሷ በእርግጥ የዘላለም ሕይወት አገር ናት ፡ ፡ የሚያውቁ ቢኾኑ ኖሮ ፤ ( ጠፊይቱን ሕይወት አይመርጡም ነበር ) ፡ ፡

Dernière mise à jour : 2014-07-02
Fréquence d'utilisation : 1
Qualité :

Coréen

불신자들이 불지옥에 있게 되는 날 너희는 현세의 생활에서 좋은 것들을 부여 받고서 향락과 오락에 탐닉했으니 오늘 너희에게는 수치스러운 응벌의 보상만이 있을 뿐이라 이는 너희가 지상에 서 오만해 하고 방탕했기 때운이 라는 말이 그들에게 있으리라

Amharique

እነዚያም የካዱት በእሳት ላይ በሚጋፈጡ ቀን « ጣፋጮቻችሁን በአነስተኛይቱ ሕይወታችሁ አሳለፋችሁ ፡ ፡ በእርሷም ተጣቀማችሁ ፡ ፡ ስለዚህ በምድር ላይ ያለ አግባብ ትኮሩ በነበራችሁትና ታምጹ በነበራችሁት ዛሬ የውርደትን ቅጣት ትምመነዳላችሁ » ( ይባላሉ ) ፡ ፡

Dernière mise à jour : 2014-07-02
Fréquence d'utilisation : 1
Qualité :

Coréen

실로 현세는 유희와 오락에 불과하며 허식과 권세도 풍성한 재산과 자손도 그러하거늘 그것을비유하사 식물을 성장케 하여 농 부를 기쁘게 한 후 비가 내려 시 들어 누렇게 되고 메말라 부스러 지고 지푸라기가 된 것과 같더라 그러나 내세에서는 사악한 자들에게 가혹한 응벌이 있으되 하나님 께 헌신한 자 하나님의 관용과 기쁨을 받노라 실로 현세의 삶은 현흑된 향락에 불과하니라

Amharique

ቅርቢቱ ሕይወት ጨዋታና ዛዛታ ፣ ማጌጫም ፣ በመካከላችሁም መፎካከሪያ ፣ በገንዘቦችና በልጆችም ብዛት መበላለጫ ብቻ መኾንዋን ዕወቁ ፡ ፡ ( እርሷ ) በቃዩ ገበሬዎችን እንደሚያስደስት ዝናም ፣ ከዚያም በቃዩ እንደሚደርቅና ገርጥቶ እንደምታየው ፣ ከዚያም የተሰባበረ እንደሚኾን ብጤ ናት ፣ በመጨረሻይቱም ዓለም ብርቱ ቅጣት ከአላህም ምሕረትና ውዴታ አልለ ፡ ፡ የቅርቢቱም ሕይወት የመታለያ ጥቅም እንጅ ሌላ አይደለችም ፡ ፡

Dernière mise à jour : 2014-07-02
Fréquence d'utilisation : 1
Qualité :

Coréen

그들은 종교를 유희와 오락 으로만 생각했으며 또한 현세의 삶에만 기만되어 있었노라 그들이이날을 맞게 되리라는 것을 잊었 듯이 하나님은 그들을 잊으리니 그들이 하나님의 말씀을 거역했기때문이라

Amharique

እነዚያ ሃይማኖታቸውን መሳለቂያና መጫወቻ አድርገው የያዙ የቅርቢቱም ሕይወት ያታለለቻቸው ይህንን ቀናቸውን መገናኘትን እንደረሱ በተአምራታችንም ይክዱ እንደነበሩ ዛሬ እንረሳቸዋልን ፡ ፡

Dernière mise à jour : 2014-07-02
Fréquence d'utilisation : 1
Qualité :

Obtenez une traduction de meilleure qualité grâce aux
8,941,859,118 contributions humaines

Les utilisateurs demandent maintenant de l'aide :



Nous utilisons des cookies pour améliorer votre expérience utilisateur sur notre site. En poursuivant votre navigation, vous déclarez accepter leur utilisation. En savoir plus. OK