Apprendre à traduire à partir d'exemples de traductions humaines.
Réalisées par des traducteurs professionnels, des entreprises, des pages web ou traductions disponibles gratuitement.
voorwaar , met de moeilijkheid komt de verlichting .
ከችግር ጋር በእርግጥ ምቾት አልለ ፡ ፡
Dernière mise à jour : 2014-07-02
Fréquence d'utilisation : 1
Qualité :
indien zij hare kinderen voor u zoogen , geeft haar dan het loon , en raadpleegt elkander , nopens hetgeen rechtvaardig en billijk zal zijn . indien gij hierin op eene moeilijkheid stoot , laat dan eene andere vrouw het kind voor haar zoogen .
ከችሎታችሁ ከተቀመጣችሁበት ስፍራ አስቀምጧቸው ፡ ፡ በእነርሱም ላይ ልታጣብቡ አትጉዷቸው ፡ ፡ የእርግዝና ባለቤቶችም ቢኾኑ እርጉዛቸውን እስኪወልዱ ድረስ በእነርሱ ላይ ቀልቡ ፡ ፡ ለእናንተም ( ልጆቻችሁን ) ቢያጠቡላችሁ ምንዳዎቻቸውን ስጧቸው ፡ ፡ በመካከላችሁም በመልካም ነገር ተመካከሩ ፡ ፡ ብትቸጋገሩም ለእርሱ ሌላ ( ሴት ) ታጠባለታለች ፡ ፡
Dernière mise à jour : 2014-07-02
Fréquence d'utilisation : 1
Qualité :
als hij jullie ( adviezen ) zou volgen in vele aangelegenheden , dan zouden jullie zeker in moeilijkheden verkeren . maar allah heeft jullie doen houden van het geloof en hij heeft het mooi gemaakt in jullie harten en hij heeft jullie een afkeer doen hebben van ongeloof , zware zonden en opstandigheid .
በውስጣችሁም የአላህ መልክተኛ መኖሩን ዕወቁ ፡ ፡ ከነገሩ በብዙው ቢከተላችሁ ኖሮ በእርግጥ በተቸገራችሁ ነበር ፡ ፡ ግን አላህ አምነትን ወደናንተ አስወደደ ፡ ፡ በልቦቻችሁም ውሰጥ አጌጠው ፡ ፡ ክህደትንና አመጽንም እንቢተኛነትንም ወደናንተ የተጠላ አደረገ ፡ ፡ እነዚያ ( እምነትን የወደዱና ክሕደተን የጠሉ ) እነርሱ ቅኖቹ ናቸው ፡ ፡
Dernière mise à jour : 2014-07-02
Fréquence d'utilisation : 1
Qualité :