プロの翻訳者、企業、ウェブページから自由に利用できる翻訳レポジトリまで。
የኪዌት መሪዎች የመምረጥ መብት ህግን በመከለሳቸው በሚሽረፍ እና ሳባህ አል ሳሌም አከባቢዎች በአስር ሺዎች የሚቆጠሩ ሰዎች ተቃውሟቸውን ሲያሰሙ ታይተዋል፡፡ ይህ ህግ አንድ ዜጋ ለአራት እጩ ተወዳዳሪዎች የሚሰጠውን ድምጽ ወደ አንድ ያወርደዋል፡፡
tens of thousands showed up in the areas of mishref and sabah al-salem protesting the kuwaiti ruler's amendment of the voting law, which now allows a citizen to vote for one candidate instead of four.
« በአካኼድህም መካከለኛ ኹን ፡ ፡ ከድምጽህም ዝቅ አድርግ ፡ ፡ ከድምጾች ሁሉ አስከፊው የአህዮች ድምጽ ነውና ፡ ፡ »
" and be moderate ( or show no insolence ) in your walking , and lower your voice . verily , the harshest of all voices is the voice ( braying ) of the ass . "