検索ワード: risponderanno (イタリア語 - アムハラ語)

コンピュータによる翻訳

人が翻訳した例文から、翻訳方法を学びます。

Italian

Amharic

情報

Italian

risponderanno

Amharic

 

から: 機械翻訳
よりよい翻訳の提案
品質:

人による翻訳

プロの翻訳者、企業、ウェブページから自由に利用できる翻訳レポジトリまで。

翻訳の追加

イタリア語

アムハラ語

情報

イタリア語

risponderanno : “ voi piuttosto , non eravate credenti :

アムハラ語

( አስከታዮቹም ) ይላሉ « አይደለም ፈጽሞ ምእምናን አልነበራችሁም ፡ ፡

最終更新: 2014-07-02
使用頻度: 1
品質:

イタリア語

risponderanno : “ non eravamo tra coloro che eseguivamo l' orazione ,

アムハラ語

( እነርሱም ) ይላሉ « ከሰጋጆቹ አልነበርንም ፡ ፡

最終更新: 2014-07-02
使用頻度: 1
品質:

イタリア語

risponderanno : “ ad allah” . di ' : “ non rifletterete dunque ?” .

アムハラ語

« በእርግጥ የአላህ ነው » ይሉሃል ፡ ፡ « ታዲያ አትገሰጹምን » በላቸው ፡ ፡

最終更新: 2014-07-02
使用頻度: 1
品質:

イタリア語

risponderanno : “ nostro signore , ha vinto la disgrazia , eravamo gente traviata .

アムハラ語

ይላሉ « ጌታችን ሆይ ! በእኛ ላይ መናጢነታችን አሸነፈችን ፡ ፡ ጠማማዎችም ሕዝቦች ነበርን ፡ ፡

最終更新: 2014-07-02
使用頻度: 1
品質:

イタリア語

li chiameranno , ma essi non risponderanno . quando vedranno il castigo , desidereranno di aver seguìto la retta via” .

アムハラ語

« ( ለአላህ ) የምታጋሯቸውንም ጥሩ » ይባላሉ ፤ ይጠሯቸዋልም ፡ ፡ ግን ለእነርሱ አይመልሱላቸውም ፡ ፡ ቅጣቱንም ያያሉ ፡ ፡ እነርሱ ይመሩ በነበሩ ኖሮ ( አያዩትም ነበር ) ፡ ፡

最終更新: 2014-07-02
使用頻度: 1
品質:

イタリア語

risponderanno : “ allah” . di ' : “ com'è dunque che siete stregati ?” .

アムハラ語

« በእርግጥ አላህ ነው » ይሉሃል ፡ ፡ « ታዲያ እንዴት ትታለላላችሁ » በላቸው ፡ ፡

最終更新: 2014-07-02
使用頻度: 1
品質:

イタリア語

allora i giusti gli risponderanno: signore, quando mai ti abbiamo veduto affamato e ti abbiamo dato da mangiare, assetato e ti abbiamo dato da bere

アムハラ語

ጻድቃንም መልሰው ይሉታል። ጌታ ሆይ፥ ተርበህ አይተን መቼ አበላንህስ? ወይስ ተጠምተህ አይተን መቼ አጠጣንህ?

最終更新: 2012-05-04
使用頻度: 1
品質:

イタリア語

risponderanno : “ siamo rimasti un giorno , o parte di un giorno . interroga coloro che tengono il computo” .

アムハラ語

« አንድ ቀንን ወይም ከፊል ቀንን ቆየን ፡ ፡ ቆጣሪዎቹንም ጠይቅ » ይላሉ ፡ ፡

最終更新: 2014-07-02
使用頻度: 1
品質:

イタリア語

risponderanno : “ si sono allontanati da noi : anzi , non invocavamo altro che il nulla !” . così allah svia i miscredenti .

アムハラ語

« ከአላህ ሌላ ( የምታጋሩዋቸው ) ፤ ከኛ ተሰወሩን ? » « ከቶ ከዚህ በፊት ምንንም የምንገዛ አልነበርንም » ይላሉ ፤ እንደዚሁ አላህ ከሓዲዎችን ያሳስታል ፡ ፡

最終更新: 2014-07-02
使用頻度: 1
品質:

イタリア語

“ chi ha creato i cieli e la terra e ha sottomesso il sole e la luna ?” . certamente risponderanno : “ allah” .

アムハラ語

ሰማያትንና ምድርን የፈጠረ ፀሐይንና ጨረቃንም የገራ ማን እንደኾነ ብትጠይቃቸው « በእርግጥ አላህ ነው » ይሉሃል ፡ ፡ ታድያ እንዴት ይመለሳሉ ፡ ፡

最終更新: 2014-07-02
使用頻度: 1
品質:

イタリア語

nel giorno , in cui dirà : “ chiamate coloro che pretendevate miei consimili” , li invocheranno , ma essi non risponderanno e tra loro avremo posto un abisso .

アムハラ語

« እነዚያንም ( አምላክ ) የምትሏቸውን ተጋሪዎቼን ጥሩ » የሚልበትን ቀን ( አስታውስ ) ፡ ፡ ይጠሯቸዋልም ግን አይመልሱላቸውም ፡ ፡ በመካከላቸውም መጥፊያን ስፍራ ( ገሀነምን ) አደረግን ፡ ፡

最終更新: 2014-07-02
使用頻度: 1
品質:

イタリア語

[ appartiene ] a lui la scienza dell' ora e non c'è frutto che esca dal suo involucro o femmina gestante o partoriente di cui non abbia conoscenza . nel giorno in cui li convocherà [ dirà ] : “ dove sono coloro che mi associavate ?” ; risponderanno : “ ti informiamo che tra noi non c'è nessuno che lo testimoni” .

アムハラ語

ጊዜይቱን ማወቅ ወደእርሱ ይመለሳል ከፍሬዎችም ከሽፋኖቻቸው አይወጡም ፡ ፡ ከሴትም አንዲትም አታረግዝም ፣ አትወልድምም በዕውቀቱ ቢኾን እንጅ ፡ ፡ « ተጋሪዎቼ የት ናቸው ? » በማለት በሚጠራቸው ቀንም « ከእኛ ውስጥ ( ባላንጣ አልለ ብሎ ) ምንም መስካሪ አለመኖሩን አስታወቅንህ » ይላሉ ፡ ፡

最終更新: 2014-07-02
使用頻度: 1
品質:

人による翻訳を得て
7,774,050,810 より良い訳文を手にいれましょう

ユーザーが協力を求めています。



ユーザー体験を向上させるために Cookie を使用しています。弊社サイトを引き続きご利用いただくことで、Cookie の使用に同意していただくことになります。 詳細。 OK