検索ワード: sindsdien zijn er niet veel meer bijgekomen (オランダ語 - アムハラ語)

コンピュータによる翻訳

人が翻訳した例文から、翻訳方法を学びます。

Dutch

Amharic

情報

Dutch

sindsdien zijn er niet veel meer bijgekomen

Amharic

 

から: 機械翻訳
よりよい翻訳の提案
品質:

人による翻訳

プロの翻訳者、企業、ウェブページから自由に利用できる翻訳レポジトリまで。

翻訳の追加

オランダ語

アムハラ語

情報

オランダ語

de satans zijn er niet mee neergedaald .

アムハラ語

ሰይጣናትም እርሱን ( ቁርኣንን ) አላወረዱትም ፡ ፡

最終更新: 2014-07-02
使用頻度: 1
品質:

オランダ語

het past hun niet en zij zijn er niet toe in staat .

アムハラ語

ለእነርሱም አይገባቸውም ፤ አይችሉምም ፡ ፡

最終更新: 2014-07-02
使用頻度: 1
品質:

オランダ語

of hebben zij de hemelen en de aarde geschapen ? zelfs zij zijn er niet van overtuigd .

アムハラ語

ወይስ ሰማያትንና ምድርን ፈጠሩን ? አይደለም አያረጋግጡም ፡ ፡

最終更新: 2014-07-02
使用頻度: 1
品質:

オランダ語

en hoeveel levende wezens zijn er niet , die niet over hun levensondeoud beschikken ? allah voorziet hen en jullie ook .

アムハラ語

ከተንቀሳቃሽም ምግቧን ለመሸከም የማትችለው ብዙ ናት ፡ ፡ አላህ ይመግባታል ፡ ፡ እናንተንም ( ይመግባል ) ፡ ፡ እርሱ ሰሚው ዐዋቂው ነውና ፡ ፡

最終更新: 2014-07-02
使用頻度: 1
品質:

オランダ語

en hoeveel engelen zijn er niet in de hemelen wier voorspraak niets baat , behalve nadat god toestemming geeft voor wie hij het wil en goedvindt .

アムハラ語

በሰማያት ውስጥ ካለ መልአክም ብዙዎች ( ሊማለዱለት ) ለሚሻውና ለሚወደው ሰው ከፈቀደ በኋላ ቢኾን እንጅ ምልጃቸው ምንም አትጠቅምም ፡ ፡

最終更新: 2014-07-02
使用頻度: 1
品質:

オランダ語

hoe vele dieren zijn er niet die voor hun voedsel niet zorgen ? god is het die hen en u voorziet , en hij hoort en kent alles .

アムハラ語

ከተንቀሳቃሽም ምግቧን ለመሸከም የማትችለው ብዙ ናት ፡ ፡ አላህ ይመግባታል ፡ ፡ እናንተንም ( ይመግባል ) ፡ ፡ እርሱ ሰሚው ዐዋቂው ነውና ፡ ፡

最終更新: 2014-07-02
使用頻度: 1
品質:

オランダ語

en hoeveel engelen zijn er niet in de hemelen wier voorspraak niets baat , behalve nadat allah toestemming geeft voor wie hij wil en voor wie hem behaagt ?

アムハラ語

በሰማያት ውስጥ ካለ መልአክም ብዙዎች ( ሊማለዱለት ) ለሚሻውና ለሚወደው ሰው ከፈቀደ በኋላ ቢኾን እንጅ ምልጃቸው ምንም አትጠቅምም ፡ ፡

最終更新: 2014-07-02
使用頻度: 1
品質:

オランダ語

en jullie kunnen je er niet voor verbergen dat jullie oren , en jullie ogen en jullie huiden tegen jullie zullen getuigen . maar jullie veronderstelden dat allah niet veel weet over wat jullie doen .

アムハラ語

ጆሮዎቻችሁ ዓይኖቻችሁና ቆዳዎቻችሁም በእናንተ ላይ ከመመስከራቸው የምትደበቁ አልነበራችሁም ፡ ፡ ግን አላህ ከምትሠሩት ብዙውን አያውቅም ብላችሁ ጠረጠራችሁ ፡ ፡

最終更新: 2014-07-02
使用頻度: 1
品質:

オランダ語

en hoeveel steden zijn er niet in opstand gekomen tegen het bevel van hun heer en zijn boodschappers , waarop wij met hen afrekenden met een harde afrekening . en wij hebben hen met een verschrikkelijke bestraffing bestraft .

アムハラ語

ከከተማም ከጌታዋ ትዕዛዝ ከመልክተኞቹም ያመጸች ፣ ብርቱንም ቁጥጥር የተቆጣጠርናት ፣ መጥፎንም ቅጣት የቀጣናት ብዙ ናት ፡ ፡

最終更新: 2014-07-02
使用頻度: 1
品質:

オランダ語

en hoeveel steden zijn er niet sterker dan de stad die jou ( o moehammad ) heeft verdreven ? wij hebben hen vernietigd en er was geen helper voor hen .

アムハラ語

ከከተማም እርሷ ከዚያች ካወጣችህ ከተማህ ይበልጥ በኀይል ጠንካራ የኾነች ( ባለቤቶችዋን ) ያጠፋናቸው ብዙ ናት ፡ ፡ ለእነርሱም ረዳት አልነበራቸውም ፡ ፡

最終更新: 2014-07-02
使用頻度: 1
品質:

オランダ語

onder hen zijn er ook die tegen jou aanmerkingen maken over de aalmoezen . als hun ervan gegeven wordt zijn zij tevreden , maar als hun er niets van gegeven wordt dan zijn zij vergramd .

アムハラ語

ከነሱም ውስጥ በምጽዋቶች የሚዘልፉህ ሰዎች አሉ ፡ ፡ ከርሷም ( የሚሹትን ) ቢስሰጡ ይደሰታሉ ፡ ፡ ከርሷም ባይስሰጡ እነሱ ያን ጊዜ ይጠላሉ ፡ ፡

最終更新: 2014-07-02
使用頻度: 1
品質:

オランダ語

en voorwaar , degenen die daar van mening over verschillen , twijfelen daar onderling over . zij hebben daar geen kennis ever , zij volgen slechts vermoedens , en zij zijn er niet van overtuigd dat zij ' Îsa gedood hebben .

アムハラ語

« እኛ የአላህን መልክተኛ የመርየምን ልጅ አልመሲሕ ዒሳን ገደልን » በማለታቸውም ( ረገምናቸው ) ፡ ፡ አልገደሉትም አልሰቀሉትምም ፡ ፡ ግን ለእነሱ ( የተገደለው ሰው በዒሳ ) ተመሰለ ፡ ፡ እነዚያም በእርሱ ነገር የተለያዩት ከእርሱ ( መገደል ) በመጠራጠር ውስጥ ናቸው ፡ ፡ ጥርጣሬን ከመከተል በስተቀር በእርሱ ነገር ምንም ዕውቀት የላቸውም ፡ ፡ በእርግጥም አልገደሉትም ፡ ፡

最終更新: 2014-07-02
使用頻度: 1
品質:

オランダ語

en hoeveel steden hebben wij niet vernietigd omdat zij onrecht pleegden waarop zij tot de bodem toe geruïneerd zijn ? en ( hoeveel ) bronnen die verwaarloosd zijn en hoge kastelen ( zijn er niet verlaten ) ?

アムハラ語

ከከተማም እርሷ በደለኛ ሆና ያጠፋናትና እርሷ በጣሪያዎቿ ላይ ወዳቂ የሆነችው ብዙ ናት ፡ ፡ ከተራቆተችም የውሃ ጉድጓድ ከተገነባም ሕንፃ ( ያጠፋነው ብዙ ነው ) ፡ ፡

最終更新: 2014-07-02
使用頻度: 1
品質:

人による翻訳を得て
7,788,812,257 より良い訳文を手にいれましょう

ユーザーが協力を求めています。



ユーザー体験を向上させるために Cookie を使用しています。弊社サイトを引き続きご利用いただくことで、Cookie の使用に同意していただくことになります。 詳細。 OK