検索ワード: basi tuma iyoo picha moja tu (スワヒリ語 - アムハラ語)

コンピュータによる翻訳

人が翻訳した例文から、翻訳方法を学びます。

Swahili

Amharic

情報

Swahili

basi tuma iyoo picha moja tu

Amharic

 

から: 機械翻訳
よりよい翻訳の提案
品質:

人による翻訳

プロの翻訳者、企業、ウェブページから自由に利用できる翻訳レポジトリまで。

翻訳の追加

スワヒリ語

アムハラ語

情報

スワヒリ語

msiombe kufa mara moja tu , bali mfe mara nyingi !

アムハラ語

፡ -ዛሬ አንድን ጥፋት ብቻ አትጥሩ ብዙንም ጥፋት ጥሩ ( ይባላሉ ) ፡ ፡

最終更新: 2014-07-02
使用頻度: 1
品質:

スワヒリ語

basi, kama vile kila mtu hufa mara moja tu, kisha husimama mbele ya hukumu ya mungu,

アムハラ語

ለሰዎችም አንድ ጊዜ መሞት ከእርሱ በኋላም ፍርድ እንደ ተመደበባቸው፥

最終更新: 2012-05-04
使用頻度: 1
品質:

スワヒリ語

lakini hatukupata humo ila nyumba moja tu yenye waislamu !

アムハラ語

በውስጧም ከሙስሊሞች ከአንድ ቤት ( ቤተሰቦች ) በስተቀር አላገኘንም ፡ ፡

最終更新: 2014-07-02
使用頻度: 1
品質:

スワヒリ語

msaidizi katika kanisa lazima awe na mke moja tu, na awezaye kuongoza vema watoto wake na nyumba yake.

アムハラ語

ዲያቆናት ልጆቻቸውንና የራሳቸውን ቤቶች በመልካም እየገዙ እያንዳንዳቸው የአንዲት ሴት ባሎች ይሁኑ።

最終更新: 2012-05-04
使用頻度: 1
品質:

スワヒリ語

na siku itapo simama saa wakosefu wataapa kwamba hawakukaa duniani ila saa moja tu . hivyo ndivyo walivyo kuwa wakipotozwa .

アムハラ語

ሰዓቲቱ በምትሆንበት ቀን ከሓዲዎች « ከአንዲት ሰዓት በስተቀር ( በመቃብር ) አልቆየንም » ብለው ይምላሉ ፡ ፡ እንደዚሁ ( ከእውነት ) ይመለሱ ነበሩ ፡ ፡

最終更新: 2014-07-02
使用頻度: 1
品質:

スワヒリ語

ni kama kwamba wao siku watapo iona ( hiyo saa ) hawakukaa ila jioni moja tu , au mchana wake .

アムハラ語

እነርሱ በሚያዩዋት ቀን ያንዲት ቀን ምሽትን ወይም ረፏዷን እንጅ ያልቆዩ ይመስላሉ ፡ ፡

最終更新: 2014-07-02
使用頻度: 1
品質:

スワヒリ語

hakukuwa kuumbwa kwenu , wala kufufuliwa kwenu ila ni kama nafsi moja tu . hakika mwenyezi mungu ni mwenye kusikia mwenye kuona .

アムハラ語

እናንተን መፍጠርና እናንተን መቀስቀስ እንደ አንዲት ነፍስ እንጂ ሌላ አይደለም ፡ ፡ አላህ ሰሚ ተመልካች ነውና ፡ ፡

最終更新: 2014-07-02
使用頻度: 1
品質:

スワヒリ語

kesho yake umati wa watu wale waliobaki upande wa pili wa ziwa walitambua kwamba kulikuwa na mashua moja tu pale, na yesu hakuingia katika mashua pamoja na wanafunzi wake, ila wanafunzi hao walikuwa wamekwenda zao peke yao.

アムハラ語

በነገው በባሕር ማዶ ቆመው የነበሩ ሕዝቡ ከአንዲት ጀልባ በቀር በዚያ ሌላ ጀልባ እንዳልነበረች፥ ደቀ መዛሙርቱም ለብቻቸው እንደ ሄዱ እንጂ ኢየሱስ ከደቀ መዛሙርቱ ጋር ወደ ታንኳይቱ እንዳልገባ አዩ፤

最終更新: 2012-05-04
使用頻度: 1
品質:

スワヒリ語

hivyo, kwa kuwa alikufa--mara moja tu--dhambi haina nguvu tena juu yake; na sasa anaishi maisha yake katika umoja na mungu.

アムハラ語

መሞትን አንድ ጊዜ ፈጽሞ ለኃጢአት ሞቶአልና፤ በሕይወት መኖርን ግን ለእግዚአብሔር ይኖራል።

最終更新: 2012-05-04
使用頻度: 1
品質:

スワヒリ語

na jicho lako likikukosesha, ling'oe! afadhali kuingia katika utawala wa mungu ukiwa na jicho moja tu, kuliko kuwa na macho yako yote mawili na kutupwa katika moto wa jehanamu.

アムハラ語

ዓይንህ ብታሰናክልህ አውጣት፤ ሁለት ዓይን ኖሮህ ትላቸው ወደማይሞትበት እሳቱም ወደማይጠፋበት ወደ ገሃነመ እሳት ከመጣል አንዲት ዓይን ኖራህ ወደ እግዚአብሔር መንግሥት መግባት ይሻልሃል።

最終更新: 2012-05-04
使用頻度: 1
品質:

スワヒリ語

hatuwezi kuvumilia chakula cha namna moja tu , basi tuombee kwa mola wako mlezi atutolee vile vinavyo mea katika ardhi , kama mboga zake , na matango yake , na thom zake , na adesi zake , na vitunguu vyake . akasema : mnabadili kilicho duni kwa kilicho bora ?

アムハラ語

ሙሳ ሆይ ፡ - « በአንድ ( ዓይነት ) ምግብ ላይ በፍጹም አንታገሥም ፤ ስለዚህ ጌታህን ከዚያ ምድር ከምታበቅለው ሁሉ ከቅጠላቅጠል ከዱባዋም ከስንዴዋም ከምስርዋም ከሽንኩርቷም ለኛ ያወጣ ዘንድ ለኛ ለምንልን » ባላችሁም ጊዜ ( የኾነውን አስታውሱ ፡ ፡ ሙሳም ፡ - « ያንን እርሱ ዝቅተኛ የኾነውን በዚያ እርሱ በላጭ በኾነው ነገር ለውጥን ትፈልጋላችሁን ? ወደ ከተማ ውረዱ ፤ ለናንተም የጠየቃችሁት ነገር አላችሁ » አላቸው ፡ ፡ በነርሱም ላይ ውርደትና ድኽነት ተመታባቸው ፡ ፡ ከአላህም በኾነ ቁጣ ተመለሱ ፡ ፡ ይህ እነርሱ በአላህ ታምራቶች ይክዱና ነቢያትንም ያለ ሕግ ይገድሉ ስለነበሩ ነው ፡ ፡ ይህ በማመጻቸውና ወሰን የሚያልፉ በመኾናቸው ነው ፡ ፡

最終更新: 2014-07-02
使用頻度: 1
品質:

関係性の低い人による翻訳は非表示になります。
関係性の低い結果を表示します。

人による翻訳を得て
7,775,849,115 より良い訳文を手にいれましょう

ユーザーが協力を求めています。



ユーザー体験を向上させるために Cookie を使用しています。弊社サイトを引き続きご利用いただくことで、Cookie の使用に同意していただくことになります。 詳細。 OK