検索ワード: inatengenezwa kwa kuichoma na moto (スワヒリ語 - アムハラ語)

コンピュータによる翻訳

人が翻訳した例文から、翻訳方法を学びます。

Swahili

Amharic

情報

Swahili

inatengenezwa kwa kuichoma na moto

Amharic

 

から: 機械翻訳
よりよい翻訳の提案
品質:

人による翻訳

プロの翻訳者、企業、ウェブページから自由に利用できる翻訳レポジトリまで。

翻訳の追加

スワヒリ語

アムハラ語

情報

スワヒリ語

basi nakuonyeni na moto unao waka !

アムハラ語

የምትንቀለቀልንም እሳት አስጠነቀቅኳችሁ ( በላቸው ) ፡ ፡

最終更新: 2014-07-02
使用頻度: 1
品質:

スワヒリ語

linalobaki ni kungojea tu kwa hofu hukumu ya mungu na moto mkali utakaowaangamiza wote wanaompinga.

アムハラ語

የሚያስፈራ ግን የፍርድ መጠበቅ ተቃዋሚዎችንም ሊበላ ያለው የእሳት ብርታት አለ።

最終更新: 2012-05-04
使用頻度: 1
品質:

スワヒリ語

nguo zao zitakuwa za lami , na moto utazigubika nyuso zao .

アムハラ語

ቀሚሶቻቸው ከካትራም ናቸው ፡ ፡ ፊቶቻቸውንም እሳት ትሸፍናቸዋለች ፡ ፡

最終更新: 2014-07-02
使用頻度: 1
品質:

スワヒリ語

hakika sisi tumewaandalia makafiri minyororo na pingu na moto mkali .

アムハラ語

እኛ ለከሓዲዎች ሰንሰሎቶችንና እንዛዝላዎችን ፣ እሳትንም አዘጋጅተናል ፡ ፡

最終更新: 2014-07-02
使用頻度: 1
品質:

スワヒリ語

hakika sisi tunazo pingu nzito na moto unao waka kwa ukali kabisa !

アムハラ語

እኛ ዘንድ ከባድ ማሰሪያዎች እሳትም አልለና ፡ ፡

最終更新: 2014-07-02
使用頻度: 1
品質:

スワヒリ語

na bila ya shaka mtapewa ujira wenu kaamili siku ya kiyama . na atakaye epushwa na moto na akatiwa peponi basi huyo amefuzu .

アムハラ語

ነፍስ ሁሉ ሞትን ቀማሽ ናት ፡ ፡ ምንዳዎቻችሁንም የምትሞሉት በትንሣኤ ቀን ብቻ ነው ፡ ፡ ከእሳትም የተራቀና ገነትን የተገባ ሰው በእርግጥ ምኞቱን አገኘ ፡ ፡ ቅርቢቱም ሕይወት የመታለያ መሳሪያ እንጅ ሌላ አይደለችም ፡ ፡

最終更新: 2014-07-02
使用頻度: 1
品質:

スワヒリ語

basi haikuwa jawabu ya watu wake ila ni kusema : muuweni au mchomeni moto ! mwenyezi mungu akamwokoa na moto .

アムハラ語

የሕዝቦቹም መልስ ፡ - « ግደሉት ፤ ወይም አቃጥሉት » ማለት እንጂ ሌላ አልነበረም ፡ ፡ ከእሳቲቱም አላህ አዳነው ፡ ፡ በዚህ ውስጥ ለሚያምኑ ሕዝቦች ተዓምራቶች አሉበት ፡ ፡

最終更新: 2014-07-02
使用頻度: 1
品質:

スワヒリ語

hakika mwenyezi mungu atawaingiza walio amini na wakatenda mema katika bustani zipitiwazo na mito kati yake . na walio kufuru hujifurahisha na hula kama walavyo wanyama , na moto ndio makaazi yao .

アムハラ語

አላህ እነዚያን ያመኑትንና መልካሞችን የሠሩትን ከሥሮቻቸው ወንዞች የሚፈሱባቸውን ገነቶች ያገባቸዋል ፡ ፡ እነዚያም የካዱት ( በቅርቢቱ ዓለም ) ይጣቀማሉ ፡ ፡ እንስሳዎችም እንደሚበሉ ይበላሉ ፡ ፡ እሳትም ለእነርሱ መኖሪያቸው ናት ፡ ፡

最終更新: 2014-07-02
使用頻度: 1
品質:

スワヒリ語

mjakazi mmoja alipomwona petro ameketi karibu na moto, akamkodolea macho, akasema, "mtu huyu alikuwa pia pamoja na yesu."

アムハラ語

በብርሃኑም በኩል ተቀምጦ ሳለ አንዲት ገረድ አየችውና ትኵር ብላ። ይህ ደግሞ ከእርሱ ጋር ነበረ አለች።

最終更新: 2012-05-04
使用頻度: 1
品質:

警告:見えない HTML フォーマットが含まれています

スワヒリ語

jilindeni nafsi zenu na ahali zenu na moto ambao kuni zake ni watu na mawe . wanausimamia malaika wakali , wenye nguvu , hawamuasi mwenyezi mungu kwa anayo waamrisha , na wanatenda wanayo amrishwa .

アムハラ語

እናንተ ያመናችሁ ሆይ ! ነፍሶቻችሁንና ቤተሰቦቻችሁን መቀጣጠያዋ ሰዎችና ደንጋዮች ከኾነች እሳት ጠብቁ ፡ ፡ በእርሷ ላይ ጨካኞች ፣ ኀይለኞች የኾኑ መላእክት አልሉ ፡ ፡ አላህን ያዘዛቸውን ነገር ( በመጣስ ) አያምጹም ፡ ፡ የሚታዘዙትንም ሁሉ ይሠራሉ ፡ ፡

最終更新: 2014-07-02
使用頻度: 1
品質:

スワヒリ語

walio sema : mwenyezi mungu ametuahidi tusimuamini mtume yeyote mpaka atuletee kafara inayo teketezwa na moto . waambie : walikujieni mitume kabla yangu kwa hoja zilizo wazi na kwa hayo mnayo sema , basi kwa nini mkawauwa ikiwa mlikuwa wakweli ?

アムハラ語

እነዚያ ለማንኛውም መልክተኛ « እሳት የምትበላው የኾነን ቁርባን እስከሚያመጣልን ድረስ ላናምን አላህ ወደኛ አዟል » ያሉ ናቸው ፡ ፡ « መልክተኞች ከእኔ በፊት በተዓምራትና በዚያም ባላችሁት ( ቁርባን ) በእርግጥ መጥተውላችኋል ፡ ፡ እውነተኞች ከኾናችሁ ታዲያ ለምን ገደላችኋቸው » በላቸው ፡ ፡

最終更新: 2014-07-02
使用頻度: 1
品質:

関係性の低い人による翻訳は非表示になります。
関係性の低い結果を表示します。

人による翻訳を得て
8,037,836,184 より良い訳文を手にいれましょう

ユーザーが協力を求めています。



ユーザー体験を向上させるために Cookie を使用しています。弊社サイトを引き続きご利用いただくことで、Cookie の使用に同意していただくことになります。 詳細。 OK