検索ワード: kuadhibu (スワヒリ語 - アムハラ語)

コンピュータによる翻訳

人が翻訳した例文から、翻訳方法を学びます。

Swahili

Amharic

情報

Swahili

kuadhibu

Amharic

 

から: 機械翻訳
よりよい翻訳の提案
品質:

人による翻訳

プロの翻訳者、企業、ウェブページから自由に利用できる翻訳レポジトリまで。

翻訳の追加

スワヒリ語

アムハラ語

情報

スワヒリ語

basi siku hiyo hataadhibu yeyote namna ya kuadhibu kwake .

アムハラ語

በዚያ ቀንም የርሱን አቀጣጥ አንድም አይቀጣም ፡ ፡

最終更新: 2014-07-02
使用頻度: 1
品質:

スワヒリ語

mkisha kuwa wakamilifu katika kutii, sisi tuko tayari kuadhibu kila namna ya kutotii.

アムハラ語

መታዘዛችሁም በተፈጸመች ጊዜ አለመታዘዝን ሁሉ ልንበቀል ተዘጋጅተናል።

最終更新: 2012-05-04
使用頻度: 1
品質:

スワヒリ語

na jikingeni na fitna ambayo haitowasibu walio dhulumu peke yao kati yenu . na jueni kuwa mwenyezi mungu ni mkali wa kuadhibu .

アムハラ語

ከናንተም ውስጥ እነዚያን የበደሉትን ብቻ ለይታ የማትነካን ፈተና ተጠንቀቁ ፡ ፡ አላህም ቅጣቱ ብርቱ መኾኑን እወቁ ፡ ፡

最終更新: 2014-07-02
使用頻度: 1
品質:

スワヒリ語

jueni kwamba mwenyezi mungu ni mkali wa kuadhibu , na ya kwamba mwenyezi mungu ni mwenye maghfira , na mwenye kurehemu .

アムハラ語

አላህ ቅጣተ ብርቱ መኾኑን አላህም መሓሪ አዛኝ መኾኑን እወቁ ፡ ፡

最終更新: 2014-07-02
使用頻度: 1
品質:

スワヒリ語

hayo ni kwa sababu wamemuasi mwenyezi mungu na mtume wake . na mwenye kumuasi mwenyezi mungu na mtume wake basi mwenyezi mungu ni mkali wa kuadhibu .

アムハラ語

ይህ እነርሱ አላህንና መልክተኛውን ስለተቃወሙ ነው ፡ ፡ አላህንና መልክተኛውንም የሚቃወም ሁሉ አላህ ቅጣቱ ብርቱ ነው ፡ ፡

最終更新: 2014-07-02
使用頻度: 1
品質:

スワヒリ語

hayo ni kwa sababu walimpinga mwenyezi mungu na mtume wake . na mwenye kumpinga mwenyezi mungu , basi hakika mwenyezi mungu ni mkali wa kuadhibu .

アムハラ語

ይህ እነርሱ አላህንና መልክተኛውን በመከራከራቸው ነው ፡ ፡ አላህንም የሚከራከር ሰው ( ይቀጣዋል ) ፡ ፡ አላህ ቅጣተ ብርቱ ነውና ፡ ፡

最終更新: 2014-07-02
使用頻度: 1
品質:

スワヒリ語

anaye samehe dhambi na anaye pokea toba , mkali wa kuadhibu , mwenye ukarimu , hakuna mungu ila yeye ; marejeo ni kwake .

アムハラ語

ኀጢአትን መሓሪ ፣ ጸጸትንም ተቀባይ ፣ ቅጣተ ብርቱ ፣ የልግስና ባለቤት ከኾነው ( አላህ የወረደ ነው ) ፡ ፡ ከእርሱ በቀር አምላክ የለም ፡ ፡ መመለሻው ወደርሱ ብቻ ነው ፡ ፡

最終更新: 2014-07-02
使用頻度: 1
品質:

スワヒリ語

lakini walio amini wanampenda mwenyezi mungu zaidi sana . na laiti walio dhulumu wakajua watakapo iona adhabu kuwa nguvu zote ni za mwenyezi mungu na kuwa mwenyezi mungu ni mkali wa kuadhibu !

アムハラ語

ከሰዎችም ከአላህ ሌላ ባለንጣዎችን ( ጣዖታትን ) አላህን እንደሚወዱ የሚወዷቸው ኾነው የሚይዙ አልሉ ፡ ፡ እነዚያ ያመኑትም አላህን በመውደድ ( ከነርሱ ) ይበልጥ የበረቱ ናቸው ፡ ፡ እነዚያም የበደሉት ሰዎች ቅጣትን ( በትንሣኤ ቀን ) ባዩ ጊዜ ኀይል ሁሉ ለአላህ ብቻ መኾኑንና አላህም ቅጣቱ ብርቱ መኾኑን ( በአዱኛ ዓለም ) ቢያውቁ ኖሮ ( ባላንጣዎችን በመያዛቸው በተጸጸቱ ነበር ) ፡ ፡

最終更新: 2014-07-02
使用頻度: 1
品質:

スワヒリ語

basi kwa yakini nitakukateni mikono yenu na miguu yenu kwa kutafautisha . na nitakutundikeni misalabani katika vigogo vya mitende , na hapo kwa yakini mtajua ni nani katika sisi aliye mkali wa kuadhibu na kuiendeleza adhabu yake .

アムハラ語

( ፈርዖንም ) « ለእናንተ ሳልፈቅድላችሁ በፊት ለእርሱ አመናችሁን እርሱ በእርግጥ ያ ድግምትን ያስተማራችሁ ትልቃችሁ ነው ፡ ፡ እጆቻችሁንና እግሮቻችሁን በማናጋት ( ግራናቀኝን በማፈራረቅ ) እቆራርጣችኋለሁ ፡ ፡ በዘምባባም ግንዶች ለይ እሰቅላችኋለሁ ፡ ፡ ማንኛችንም ቅጣቱ በጣም ብርቱ የሚቆይም መኾኑን ታውቃላችሁ » አላቸው ፡ ፡

最終更新: 2014-07-02
使用頻度: 1
品質:

スワヒリ語

- kama yaliyo wapata watu wa firauni na wale walio kuwa kabla yao . walikanusha ishara zetu , basi mwenyezi mungu aliwashika kwa madhambi yao ; na mwenyezi mungu ni mkali wa kuadhibu .

アムハラ語

( ልማዳቸው ሁሉ ) እንደፈርዖን ቤተሰብና እንደእነዚያ ከበፊታቸው እንደነበሩት ሕዝቦች ልማድ ነው ፡ ፡ በአንቀጾቻችን አስተባበሉ ፡ ፡ አላህም በኃጢአቶቻቸው ያዛቸው ፡ ፡ አላህም ቅጣተብርቱ ነው ፡ ፡

最終更新: 2014-07-02
使用頻度: 1
品質:

スワヒリ語

naye ndiye aliye kufanyeni makhalifa wa duniani , na amewanyanyua baadhi yenu juu ya wengine daraja kubwa kubwa , ili akujaribuni kwa hayo aliyo kupeni . hakika mola mlezi wako ni mwepesi wa kuadhibu , na hakika yeye ni mwenye kusamehe , mwenye kurehemu .

アムハラ語

እርሱም ያ በምድር ምትኮች ያደረጋችሁ በሰጣችሁም ጸጋ ሊፈትናችሁ ከፊላችሁን ከከፊሉ በላይ በደረጃዎች ከፍ ያደረገ ነው ፡ ፡ ጌታህ ቅጣቱ ፈጣን ነው ፡ ፡ እርሱም እጅግ መሓሪ ሩኅሩኅ ነው ፡ ፡

最終更新: 2014-07-02
使用頻度: 1
品質:

人による翻訳を得て
7,800,161,513 より良い訳文を手にいれましょう

ユーザーが協力を求めています。



ユーザー体験を向上させるために Cookie を使用しています。弊社サイトを引き続きご利用いただくことで、Cookie の使用に同意していただくことになります。 詳細。 OK