人が翻訳した例文から、翻訳方法を学びます。
プロの翻訳者、企業、ウェブページから自由に利用できる翻訳レポジトリまで。
basi, kama vile kosa la mtu mmoja lilivyoleta hukumu kwa binadamu wote, kadhalika kitendo kimoja kiadilifu kinawapa uhuru na uzima.
እንግዲህ በአንድ በደል ምክንያት ፍርድ ለኵነኔ ወደ ሰው ሁሉ እንደ መጣ፥ እንዲሁም በአንድ ጽድቅ ምክንያት ስጦታው ሕይወትን ለማጽደቅ ወደ ሰው ሁሉ መጣ።
最終更新: 2012-05-04
使用頻度: 1
品質:
na walio amini wakahama na wakapigana jihadi katika njia ya mwenyezi mungu , na walio toa mahala pa kukaa na wakanusuru , hao ndio waumini wa kweli . watapata msamaha wa mwenyezi mungu na kuruzukiwa kwema .
እነዚያም ያመኑና የተሰደዱ በአላህም መንገድ ላይ የታገሉ ፣ እነዚያም ያስጠጉና የረዱ እነዚያ እነሱ በእውነት አማኞች ናቸው ፡ ፡ ለእነሱም ምሕረትና የከበረ ሲሳይ አላቸው ፡ ፡
最終更新: 2014-07-02
使用頻度: 1
品質:
kimbilieni msamaha wa mola wenu mlezi , na pepo ambayo upana wake ni kama upana wa mbingu na ardhi , iliyo wekewa walio muamini mwenyezi mungu na mitume wake . hiyo ndiyo fadhila ya mwenyezi mungu , humpa amtakaye .
ከጌታችሁ ወደ ኾነች ምሕረት ፣ ወርዷ እደ ሰማይና ምድር ወርድ ወደ ሆነችም ገነት ተሽቀዳደሙ ፡ ፡ ለእነዚያ በአላህና በመልክተኞቹ ላመኑት ተዘጋጅታለች ፡ ፡ ይህ የአላህ ችሮታ ነው ፡ ፡ ለሚሻው ሰው ይሰጠዋል ፡ ፡ አላህም የታላቅ ችሮታ ባለቤት ነው ፡ ፡
最終更新: 2014-07-02
使用頻度: 1
品質:
kuna tofauti baina ya zawadi ya mungu, na dhambi ya mtu yule mmoja. maana, baada ya kosa la mtu mmoja, mungu alitoa hukumu; lakini baada ya makosa ya watu wengi, mungu aliwapa zawadi yake kwa kuwasamehe.
አንድ ሰውም ኃጢአትን በማድረጉ እንደ ሆነው መጠን እንደዚያው ስጦታው አይደለም፤ ፍርድ ከአንድ ሰው ለኵነኔ መጥቶአልና፥ ስጦታው ግን በብዙ በደል ለማጽደቅ መጣ።
最終更新: 2012-05-04
使用頻度: 1
品質:
関係性の低い人による翻訳は非表示になります。
関係性の低い結果を表示します。