プロの翻訳者、企業、ウェブページから自由に利用できる翻訳レポジトリまで。
wanafunzi wake wakamwuliza yesu maana ya mfano huo.
ደቀ መዛሙርቱም። ይህ ምሳሌ ምንድር ነው? ብለው ጠየቁት።
最終更新: 2012-05-04
使用頻度: 1
品質:
na nini kitakujuvya ni nini njia ya vikwazo vya milimani ?
ዓቀበቲቱም ( መውጣቷ ) ምን እንደኾነች ምን አሳወቀህ ?
最終更新: 2014-07-02
使用頻度: 1
品質:
ni nini kilicho kupelekeni motoni ?
( ይሏቸዋልም ) « በሰቀር ውስጥ ምን አገባችሁ ? »
最終更新: 2014-07-02
使用頻度: 1
品質:
na nini kitakujuulisha ni nini huo moto wa saqar ?
ሰቀር ምን እንደኾነች ምን አሳወቀህ ?
最終更新: 2014-07-02
使用頻度: 1
品質:
na nani atakujuvya ni nini h'ut'ama ?
ሰባሪይቱም ምን እንደ ኾነች ምን አሳወቀህ ?
最終更新: 2014-07-02
使用頻度: 1
品質:
basi, wakashika agizo hilo, lakini wakawa wanajadiliana wao kwa wao maana ya kufufuka kutoka wafu.
ቃሉንም ይዘው። ከሙታን መነሣት ምንድር ነው? እያሉ እርስ በርሳቸው ተጠያየቁ።
最終更新: 2012-05-04
使用頻度: 1
品質:
akasema : basi ujumbe wenu ni nini , enyi mlio tumwa ?
« እናንተ መልክተኞች ሆይ ! ታዲያ ነገራችሁ ምንድን ነው ? » አላቸው ፡ ፡
最終更新: 2014-07-02
使用頻度: 1
品質:
enyi wanafiki! mnajua kutabiri hali ya hewa kwa kuangalia dunia na anga; kwa nini basi, hamwezi kujua maana ya nyakati hizi?
እናንት ግብዞች፥ የምድሩንና የሰማዩን ፊት ልትመረምሩ ታውቃላችሁ፥ ነገር ግን ይህን ዘመን የማትመረምሩ እንዴት ነው?
最終更新: 2012-05-04
使用頻度: 1
品質:
lakini wao hawakuelewa hata kidogo jambo hilo; walikuwa wamefichwa maana ya maneno hayo, na hawakutambua yaliyosemwa.
እነርሱም ከዚህ ነገር ምንም አላስተዋሉም፥ ይህም ቃል ተሰውሮባቸው ነበር፥ የተናገረውንም አላወቁም።
最終更新: 2012-05-04
使用頻度: 1
品質:
"watendeeni wengine yale mnayotaka wao wawatendee ninyi. hii ndiyo maana ya sheria ya mose na mafundisho ya manabii.
እንግዲህ ሰዎች ሊያደርጉላችሁ የምትወዱትን ሁሉ እናንተ ደግሞ እንዲሁ አድርጉላቸው፤ ሕግም ነቢያትም ይህ ነውና።
最終更新: 2012-05-04
使用頻度: 1
品質:
警告:見えない HTML フォーマットが含まれています
alipo mwambia baba yake na watu wake : ni nini haya masanamu mnayo yashughulikia kuyaabudu ?
ለአባቱና ለሕዝቦቹ « ይህቺ ቅርጻ ቅርጽ ያቺ እናንተ ለእርሷ ተገዢዎች የኾናችሁት ምንድን ናት » ባለ ጊዜ ( መራነው ) ፡ ፡
最終更新: 2014-07-02
使用頻度: 1
品質:
tueleze nini maana ya ng'ombe saba wanene kuliwa na ng'ombe saba walio konda . na mashuke saba mabichi na mengine makavu , ili nirejee kwa watu wapate kujua .
« አንተ እውነተኛው ዩሱፍ ሆይ ! ሰባትን የሰቡ ላሞች ሰባት ከሲታዎች ላሞች ሲበሉዋቸው ሰባትን ለምለም ዘለላዎችም ሌሎችንም ደረቆች ( በነሱ ላይ ሲጠመጠሙባቸው ያየን ሰው ሕልም ፍች ) ተችልን ፡ ፡ ያውቁ ዘንድ ወደ ሰዎቹ ልመለስ እከጅላለሁና » ( አለው ) ፡ ፡
最終更新: 2014-07-02
使用頻度: 1
品質:
( yule mtu ) akasema : huku ndio kufarikiana baina yangu na wewe . sasa nitakueleza maana ya yale uliyo kuwa huwezi kuyastahamilia .
( ኸድር ) አለ « ይህ በእኔና በአንተ መካከል መለያያ ነው ፡ ፡ በእርሱ ላይ መታገስን ያልቻልክበትን ፍች እነግርሃለሁ ፡ ፡
最終更新: 2014-07-02
使用頻度: 1
品質:
basi, kajifunzeni maana ya maneno haya: nataka huruma, wala si dhabihu. sikuja kuwaita watu wema, bali wenye dhambi."
ነገር ግን ሄዳችሁ። ምሕረትን እወዳለሁ መሥዋዕትንም አይደለም ያለው ምን እንደ ሆነ ተማሩ፤ ኃጢአተኞችን ወደ ንስሐ እንጂ ጻድቃንን ልጠራ አልመጣሁምና አላቸው።
最終更新: 2012-05-04
使用頻度: 1
品質:
警告:見えない HTML フォーマットが含まれています
wakasema : sisi ni wenye nguvu na wakali kwa vita ; na amri iko kwako , basi tazama ni nini unaamrisha .
« እኛ የኀይል ባለቤቶች የብርቱ ጦርም ባለቤቶች ነን ፡ ፡ ግን ትዕዛዙ ወደ አንቺ ነው ፡ ፡ ምን እንደምታዢም አስተውዪ ፤ » አሏት ፡ ፡
最終更新: 2014-07-02
使用頻度: 1
品質:
( musa ) akasema : ewe harun ! ni nini kilicho kuzuia , ulipo waona wamepotea ,
( ሙሳ ) አለ ፡ - « ሃሩን ሆይ ! ተሳስተው ባየሃቸው ጊዜ ምን ከለከልህ
最終更新: 2014-07-02
使用頻度: 1
品質:
tena yasemwa mahali fulani katika maandiko: "mtu ni nini ee mungu, hata umfikirie; mwanaadamu ni nini hata umjali?
ነገር ግን አንዱ በአንድ ስፍራ። ታስበው ዘንድ ሰው ምንድር ነው? ወይስ ትጎበኘው ዘንድ የሰው ልጅ ምንድር ነው?
最終更新: 2012-05-04
使用頻度: 1
品質:
警告:見えない HTML フォーマットが含まれています
ama wale walio amini hujua ya kwamba hiyo ni haki iliyo toka kwa mola wao mlezi , lakini wale walio kufuru husema : ni nini analo kusudia mwenyezi mungu kwa mfano huu ? kwa mfano huu huwapoteza wengi na huwaongoa wengi ; lakini hawapotezi ila wale wapotovu ,
አላህ ማንኛውንም ነገር ትንኝንም ኾነ ( በትንሽነት ወይም በትልቅነት ) ከበላይዋ የኾነንም ምሳሌ ለማድረግ አያፍርም ፡ ፡ እነዚያ ያመኑትማ ፤ እርሱ ( ምሳሌው ) ከጌታቸው ( የተገኘ ) እውነት መኾኑን ያውቃሉ ፡ ፡ እነዚያም የካዱትማ « አላህ በዚህ ምንን ምሳሌ ሻ » ይላሉ ፡ ፡ በርሱ ( በምሳሌው ) ብዙዎችን ያሳስታል በርሱም ብዙዎችን ያቀናል ፡ ፡ በርሱም አመፀኞችን እንጅ ሌላን አያሳስትም ፡ ፡
最終更新: 2014-07-02
使用頻度: 1
品質: