検索ワード: wangu ni dje (スワヒリ語 - アムハラ語)

コンピュータによる翻訳

人が翻訳した例文から、翻訳方法を学びます。

Swahili

Amharic

情報

Swahili

wangu ni dje

Amharic

 

から: 機械翻訳
よりよい翻訳の提案
品質:

人による翻訳

プロの翻訳者、企業、ウェブページから自由に利用できる翻訳レポジトリまで。

翻訳の追加

スワヒリ語

アムハラ語

情報

スワヒリ語

nami nitawapa muda . hakika mpango wangu ni madhubuti .

アムハラ語

ለእነርሱም ጊዜ እሰጣቸዋለሁ ጥበቤ ብርቱ ነውና ፡ ፡

最終更新: 2014-07-02
使用頻度: 1
品質:

スワヒリ語

maana, nira niwapayo mimi ni laini, na mzigo wangu ni mwepesi."

アムハラ語

ቀንበሬ ልዝብ ሸክሜም ቀሊል ነውና።

最終更新: 2012-05-04
使用頻度: 1
品質:

警告:見えない HTML フォーマットが含まれています

スワヒリ語

na hakika mimi nawakhofia jamaa zangu baada yangu . na mke wangu ni tasa .

アムハラ語

« እኔም ከበኋላዬ ዘመዶቼን በእርግጥ ፈራሁ ፡ ፡ ሚስቴም መካን ነበረች ስለዚህ ከአንተ ዘንድ ለኔ ልጅን ስጠኝ ፡ ፡

最終更新: 2014-07-02
使用頻度: 1
品質:

スワヒリ語

na enyi watu wangu ! ni nani atakaye nisaidia kwa mwenyezi mungu nikiwafukuza hawa ?

アムハラ語

« ሕዝቦቼም ሆይ ባባርራቸው ከአላህ ( ቅጣት ) የሚያድነኝ ማን ነው አትገሰጹምን »

最終更新: 2014-07-02
使用頻度: 1
品質:

スワヒリ語

maana mwili wangu ni chakula cha kweli, na damu yangu ni kinywaji cha kweli.

アムハラ語

ሥጋዬ እውነተኛ መብል ደሜም እውነተኛ መጠጥ ነውና።

最終更新: 2012-05-04
使用頻度: 1
品質:

スワヒリ語

hakika mlinzi wangu ni mwenyezi mungu aliye teremsha kitabu . naye ndiye awalindae walio wema .

アムハラ語

« የእኔ ረዳቴ ያ መጽሐፉን ( ቁርኣንን ) ያወረደልኝ አላህ ነውና ፤ እርሱም መልካም ሠሪዎችን ይረዳል » ( በላቸው ) ፡ ፡

最終更新: 2014-07-02
使用頻度: 1
品質:

スワヒリ語

mshahara wangu ni kitu gani, basi? mshahara wangu ni fursa ya kuihubiri habari njema bure, bila kudai haki ninazostahili kwa kuihubiri.

アムハラ語

እንግዲህ ደመወዜ ምንድር ነው? ወንጌልን እየሰበክሁ በወንጌል ካለኝ መብት በሙሉ እንዳልጠቀም ወንጌልን ያለ ዋጋ ብናገር ነው።

最終更新: 2012-05-04
使用頻度: 1
品質:

スワヒリ語

wanafunzi walishangazwa na maneno yake. yesu akawaambia tena, "watoto wangu, ni vigumu sana kuingia katika ufalme wa mungu!

アムハラ語

ደቀ መዛሙርቱም እነዚህን ቃሎች አደነቁ። ኢየሱስም ደግሞ መልሶ። ልጆች ሆይ፥ በገንዘብ ለሚታመኑ ወደ እግዚአብሔር መንግሥት መግባት እንዴት ጭንቅ ነው።

最終更新: 2012-05-04
使用頻度: 1
品質:

警告:見えない HTML フォーマットが含まれています

スワヒリ語

akasema : ewe mola wangu mlezi ! vipi nitakuwa na mwana na hali mke wangu ni tasa , na mimi nimesha fikia ukongwe katika uzee ?

アムハラ語

« ጌታዬ ሆይ ! ሚስቴ መካን የነበረች ስትኾን እኔም ከእርጅና ድርቀትን በእርግጥ የደረስኩ ስኾን እንዴት ልጅ ይኖረኛል ! » አለ ፡ ፡

最終更新: 2014-07-02
使用頻度: 1
品質:

スワヒリ語

akasema : je , hivyo mimi nizae , na hali yangu ni kikongwe na huyu mume wangu ni kizee ? hakika haya ni mambo ya ajabu !

アムハラ語

( እርሷም ) ዋልኝ ! እኔ አሮጊት ይህም ባሌ ሽማግሌ ሆኖ ሳለ እወልዳለሁን ይህ በእርግጥ አስደናቂ ነገር ነው አለች ፡ ፡

最終更新: 2014-07-02
使用頻度: 1
品質:

スワヒリ語

yesu akawajibu, "hata kama ninajishuhudia mwenyewe, ushahidi wangu ni wa kweli kwa sababu mimi najua nilikotoka na ninakokwenda. lakini ninyi hamjui nilikotoka wala ninakokwenda.

アムハラ語

ኢየሱስ መለሰ አላቸውም። እኔ ስለ ራሴ ምንም እንኳ ብመሰክር ከወዴት እንደመጣሁ ወዴትም እንድሄድ አውቃለሁና ምስክርነቴ እውነት ነው፤ እናንተ ግን ከወዴት እንደ መጣሁ ወዴትም እንድሄድ አታውቁም።

最終更新: 2012-05-04
使用頻度: 1
品質:

警告:見えない HTML フォーマットが含まれています

スワヒリ語

labda mnafikiri kwamba mpaka sasa tumekuwa tukijitetea wenyewe mbele yenu! lakini, tunasema mambo haya mbele ya mungu, tukiwa tumeungana na kristo. mambo hayo, yote, wapenzi wangu, ni kwa ajili ya kuwajenga ninyi.

アムハラ語

ለእናንተ ስለ ራሳችን እንድንመልስ ሁልጊዜ ይመስላችኋልን? በእግዚአብሔር ፊት በክርስቶስ ሆነን እንናገራለን፤ ነገር ግን፥ ወዳጆች፥ እናንተን ልናንጻችሁ ሁሉን እንናገራለን።

最終更新: 2012-05-04
使用頻度: 1
品質:

人による翻訳を得て
7,774,776,355 より良い訳文を手にいれましょう

ユーザーが協力を求めています。



ユーザー体験を向上させるために Cookie を使用しています。弊社サイトを引き続きご利用いただくことで、Cookie の使用に同意していただくことになります。 詳細。 OK