検索ワード: wewe ni mungu kila wakati (スワヒリ語 - アムハラ語)

コンピュータによる翻訳

人が翻訳した例文から、翻訳方法を学びます。

Swahili

Amharic

情報

Swahili

wewe ni mungu kila wakati

Amharic

 

から: 機械翻訳
よりよい翻訳の提案
品質:

人による翻訳

プロの翻訳者、企業、ウェブページから自由に利用できる翻訳レポジトリまで。

翻訳の追加

スワヒリ語

アムハラ語

情報

スワヒリ語

salini kila wakati

アムハラ語

ሳታቋርጡ ጸልዩ፤ በሁሉ አመስግኑ፤ ይህ የእግዚአብሔር ፈቃድ በክርስቶስ ኢየሱስ ወደ እናንተ ነውና።

最終更新: 2012-05-04
使用頻度: 1
品質:

スワヒリ語

kila wakati ninaposali nakukumbuka wewe filemoni, na kumshukuru mungu

アムハラ語

በጌታ በኢየሱስ ዘንድ በቅዱሳንም ሁሉ ዘንድ ስላለህ ስለ ፍቅርህና ስለ እምነትህ ሰምቼ፥ በጸሎቴ እያሳሰብሁ ሁልጊዜ አምላኬን አመሰግናለሁ፤

最終更新: 2012-05-04
使用頻度: 1
品質:

スワヒリ語

basi kumbusha ! hakika wewe ni mkumbushaji .

アムハラ語

አስታውስም ፤ አንተ አስታዋሽ ብቻ ነህና ፡ ፡

最終更新: 2014-07-02
使用頻度: 1
品質:

スワヒリ語

hakika wewe ni miongoni mwa walio tumwa ,

アムハラ語

አንተ በእርግጥ ከመልክተኞቹ ነህ ፡ ፡

最終更新: 2014-07-02
使用頻度: 1
品質:

スワヒリ語

mpenzi wangu, wewe ni mwaminifu kila mara unapowahudumia ndugu, hata kama ni wageni.

アムハラ語

ወዳጅ ሆይ፥ ምንም እንግዶች ቢሆኑ፥ ለወንድሞች በምታደርገው ሁሉ የታመነ ሥራ ትሠራለህ፥ እነርሱም በማኅበር ፊት ስለ ፍቅርህ መስክረዋል፤

最終更新: 2012-05-04
使用頻度: 1
品質:

スワヒリ語

kwa hakika wewe ni mwonyaji tu kwa mwenye kuikhofu .

アムハラ語

አንተ የሚፈራትን ሰው አስፈራሪ ብቻ ነህ ፡ ፡

最終更新: 2014-07-02
使用頻度: 1
品質:

スワヒリ語

amewafanya miungu wote kuwa ni mungu mmoja tu ? hakika hili ni jambo la ajabu .

アムハラ語

« አማልክቶቹን አንድ አምላክ አደረጋቸውን ? ይህ አስደናቂ ነገር ነው » ( አሉ ) ፡ ፡

最終更新: 2014-07-02
使用頻度: 1
品質:

スワヒリ語

basi wakikengeuka lilio juu yako wewe ni kufikisha ujumbe wazi wazi .

アムハラ語

( ከኢስላም ) ቢሸሹም ባንተ ላይ ያለብህ ግልጽ ማድረስ ብቻ ነው ፡ ፡

最終更新: 2014-07-02
使用頻度: 1
品質:

スワヒリ語

aliye kuwa akinambia : hivyo wewe ni katika wanao sadiki

アムハラ語

« በእርግጥ አንተ ከሚያምኑት ነህን ? የሚል ፡ ፡

最終更新: 2014-07-02
使用頻度: 1
品質:

スワヒリ語

akasema : kilete basi , kama wewe ni katika wasemao kweli .

アムハラ語

« እንግዲያውስ ከእውነተኞች እንደኾንክ ( አስረጁን ) አምጣው » አለ ፡ ፡

最終更新: 2014-07-02
使用頻度: 1
品質:

スワヒリ語

hebu tuangushie vipande kutoka mbinguni ikiwa wewe ni miongoni mwa wasemao kweli .

アムハラ語

« ከእውነተኞቹም እንደኾንክ በእኛ ላይ ከሰማይ ቁራጭን ጣልብን ፡ ፡ »

最終更新: 2014-07-02
使用頻度: 1
品質:

スワヒリ語

kinamsabihi kumtakasa mwenyezi mungu kila kiliomo ndani ya mbingu na ardhi . na yeye ndiye mwenye nguvu , mwenye hikima .

アムハラ語

በሰማያትና በምድር ያለው ሁሉ ለአላህ አሞገሰ ፡ ፡ እርሱም ሁሉን አሸናፊው ጥበበኛው ነው ፡ ፡

最終更新: 2014-07-02
使用頻度: 1
品質:

スワヒリ語

hizi ni aya za mwenyezi mungu tunakusomea kwa haki . na hakika wewe ni miongoni mwa mitume .

アムハラ語

እነዚህ ( አንቀጾች ) በውነት በአንተ ላይ የምናነባቸው ሲኾኑ የአላህ አንቀጾች ናቸው ፤ አንተም በእርግጥ ከመልክተኞቹ ነህ ፡ ፡

最終更新: 2014-07-02
使用頻度: 1
品質:

スワヒリ語

( mwenyezi mungu ) akasema : hakika wewe ni katika walio pewa muhula

アムハラ語

( አላህም ) አለ « አንተ ከሚቆዩት ነህ ፡ ፡

最終更新: 2014-07-02
使用頻度: 1
品質:

スワヒリ語

wapenzi wangu, tupendane, maana upendo hutoka kwa mungu. kila mtu aliye na upendo ni mtoto wa mungu, na anamjua mungu.

アムハラ語

ወዳጆች ሆይ፥ ፍቅር ከእግዚአብሔር ስለ ሆነ፥ የሚወደውም ሁሉ ከእግዚአብሔር ስለ ተወለደ እግዚአብሔርንም ስለሚያውቅ፥ እርስ በርሳችን እንዋደድ።

最終更新: 2012-05-04
使用頻度: 1
品質:

スワヒリ語

akasema ( sulaiman ) : tutatazama umesema kweli au wewe ni miongoni mwa waongo .

アムハラ語

( ሱለይማንም ) አለ « እውነት እንደ ተናገርክ ወይም ከውሸታሞቹ እንደ ኾንክ ወደፊት እናያለን ፡ ፡

最終更新: 2014-07-02
使用頻度: 1
品質:

スワヒリ語

( mwenyezi mungu ) akasema : basi toka humo , kwani hakika wewe ni maluuni !

アムハラ語

( አላህ ) አለው « ከርሷም ውጣ ፡ ፡ አንተ የተባረርክ እርጉም ነህና ፡ ፡ »

最終更新: 2014-07-02
使用頻度: 1
品質:

スワヒリ語

na sema : mola wangu mlezi ! niteremshe mteremsho wenye baraka , na wewe ni mbora wa wateremshaji .

アムハラ語

በልም « ጌታዬ ሆይ ! ብሩክ የኾነን ማውረድ አውርደኝ ፡ ፡ አንተም ከአውራጆች ሁሉ በላጭ ነህ ፡ ፡ »

最終更新: 2014-07-02
使用頻度: 1
品質:

スワヒリ語

basi labda utaacha baadhi ya yale yaliyo funuliwa kwako , na kifua kitaona dhiki kwa hayo , kwa sababu wanasema : mbona hakuteremshiwa khazina , au wakaja naye malaika ? wewe ni mwonyaji tu , na mwenyezi mungu ndiye mlinzi wa kila kitu .

アムハラ語

በእርሱ ላይ የገንዘብ ድልብ ለምን አልተወረደም ወይም ከርሱ ጋር መልአክ ለምን አልመጣም ማለታቸውንም በመፍራት ወደ አንተ ከሚወርደው ከፊሉን ልትተው በእርሱም ልብህ ጠባብ ሊኾን ይፈራልሃል ፡ ፡ አንተ አስፈራሪ ብቻ ነህ ፡ ፡ አላህም በነገሩ ሁሉ ተጠባባቂ ነው ፡ ፡

最終更新: 2014-07-02
使用頻度: 1
品質:

スワヒリ語

alisema pia mahali pengine: "wewe ni kuhani milele, kufuatana na utaratibu wa ukuhani wa melkisedeki."

アムハラ語

እንደዚህም በሌላ ስፍራ ደግሞ። አንተ እንደ መልከ ጼዴቅ ሹመት ለዘላለም ካህን ነህ ይላል።

最終更新: 2012-05-04
使用頻度: 1
品質:

警告:見えない HTML フォーマットが含まれています

人による翻訳を得て
7,794,439,417 より良い訳文を手にいれましょう

ユーザーが協力を求めています。



ユーザー体験を向上させるために Cookie を使用しています。弊社サイトを引き続きご利用いただくことで、Cookie の使用に同意していただくことになります。 詳細。 OK