検索ワード: waa maxay dhibta wayn ee khamaarku (ソマリ語 - アムハラ語)

コンピュータによる翻訳

人が翻訳した例文から、翻訳方法を学びます。

Somali

Amharic

情報

Somali

waa maxay dhibta wayn ee khamaarku

Amharic

 

から: 機械翻訳
よりよい翻訳の提案
品質:

人による翻訳

プロの翻訳者、企業、ウェブページから自由に利用できる翻訳レポジトリまで。

翻訳の追加

ソマリ語

アムハラ語

情報

ソマリ語

waa maxay

アムハラ語

can i ask you question

最終更新: 2023-08-04
使用頻度: 1
品質:

ソマリ語

fircoon wuxuun yidhi waa maxay eebaha caalamka .

アムハラ語

ፈርዖን አለ « ( ላከኝ የምትለው ) የዓለማትም ጌታ ምንድነው »

最終更新: 2014-07-02
使用頻度: 1
品質:

ソマリ語

waa maxay taas midigtaada ku jirta muusow ( ogaal waydiin ) .

アムハラ語

« ሙሳ ሆይ ! ይህችም በቀኝ እጅህ ያለችው ምንድን ናት » ( ተባለ ) ፡ ፡

最終更新: 2014-07-02
使用頻度: 1
品質:

ソマリ語

waxaase hadhi eebaha wayn ee sharafta leh .

アムハラ語

የልቅናና የልግሥና ባለቤት የኾነው የጌታህ ፊትም ይቀራል ፡ ፡ ( አይጠፋም ) ፡ ፡

最終更新: 2014-07-02
使用頻度: 1
品質:

ソマリ語

waxayna dheheen ( qoomkii yuusuf ) waa maxay abaalkiisu haddaad been sheegaysaan .

アムハラ語

« ውሸታሞች ብትሆኑ ቅጣቱ ምንድን ነው » አሏቸው ፡ ፡

最終更新: 2014-07-02
使用頻度: 1
品質:

ソマリ語

waxaa barakadiisu badnaatay magaca eebaha wayn ee shrafta leh .

アムハラ語

የግርማና የመክበር ባለቤት የኾነው ጌታህ ስም ተባረከ ፡ ፡

最終更新: 2014-07-02
使用頻度: 1
品質:

ソマリ語

markuu ku yidhi aabihiis iyo qoomkiisii waa maxay sawiradan aad ku kor negidihiin ( caabudaysaan ) .

アムハラ語

ለአባቱና ለሕዝቦቹ « ይህቺ ቅርጻ ቅርጽ ያቺ እናንተ ለእርሷ ተገዢዎች የኾናችሁት ምንድን ናት » ባለ ጊዜ ( መራነው ) ፡ ፡

最終更新: 2014-07-02
使用頻度: 1
品質:

ソマリ語

wuxuu yidhi fircoon miyaad rumeyseen muuse ka hor idankayga , isagu waa kan idiinku wayn ee idin baray sixirka waadse ogaan doontaan , waxaana u goyn gacmahiinna iyo lugahiinna isdhaaf , waana idin wadhi dhammaantiin .

アムハラ語

( ፈርዖንም ) « ለእናንተ ሳልፈቅድላችሁ በፊት ለእርሱ አመናችሁን እርሱ ያ ድግምትን ያስተማራችሁ ታላቃችሁ ነው ፡ ፡ ወደፊትም ( የሚያገኛችሁን ) በእርግጥ ታውቃላችሁ ፡ ፡ እጆቻችሁንና እግሮቻችሁን ( ቀኝና ግራን ) በማናጋት እቆረርጣለሁ ፡ ፡ ሁላችሁንም እሰቅላችኋለሁም » አለ ፡ ፡

最終更新: 2014-07-02
使用頻度: 1
品質:

ソマリ語

eebahaa wuxuu ogyahay nabiyow inaad tukatid wax ka yar habeenka saddex meelood laba iyo badhkiis iyo saddex meelood meel , iyo in koox ka mida kuwa kula jira ay tukato , eebana waa u qadaranyahay habeenka iyo maalintuba , wuxuuna ogyahay inaydaan koobi karin , wuuna idinka toobad aqbalay ee akhriya wixii idiin fududaada oo quraan ah , wuxuu eebe ogyahay inay idin ka mid noqon kuwa buka iyo kuwo safri iyagoo dooni khayrka eebe iyo kuwo u dagaallami jidka eebe ee akhriya wixii idiin fududaada oo quraan ah , salaaddana ooga zakadana bixiya eebana wax wanaagsan daynsada waxaad naftiinna u hormarsataan oo khayr ahna waxaad ka ogaandoontaan kana heleysaan eeba agtiisa isagoo khayr ah iyo ajri wayn , ee eebe dambi dhaaf waydiista waa dambi dhaafe naxariiste .

アムハラ語

አንተ ከሌሊቱ ሁለት እጅ ያነሰን ግማሹንም ሲሶውንም የምትቆም መኾንህን ጌታህ በእርግጥ ያውቃል ፡ ፡ ከእነዚያም አብረውህ ካሉት ከፊሎች ( የሚቆሙ መኾናቸውን ያውቃል ) ፡ ፡ አላህም ሌሊትንና ቀንን ይለክካል ፡ ፡ ( ሌሊቱን ) የማታዳርሱት መኾናችሁን ዐወቀ ፡ ፡ በእናንተ ላይም ( ወደ ማቃለል ) ተመለሰላችሁ ፡ ፡ ስለዚህ ከቁርኣን ( በስግደት ) የተቻላችሁን አንብቡ ፡ ፡ ከእናንተ ውስጥ በሽተኞች ፣ ሌሎችም ከአላህ ችሮታ ለመፈለግ በምድር ላይ የሚጓዙ ፣ ሌሎችም በአላህ መንገድ ( ሃይማኖት ) የሚጋደሉ እንደሚኖሩ ዐወቀ ፡ ፡ ( አቃለለላቸውም ) ፡ ፡ ከእርሱም የተቻለችሁን አንብቡ ፡ ፡ ሶላትንም ስገዱ ፡ ፡ ዘካንም ስጡ ፡ ፡ ለአላህም መልካም ብደርን አበድሩ ፡ ፡ ከመልካም ሥራም ለነፍሶቻችሁ የምታስቀድሙትን ሁሉ እርሱ የተሻለና በምንዳም ታላቅ ኾኖ አላህ ዘንድ ታገኙታላችሁ ፡ ፡ አላህንም ምሕረትን ለምኑት ፡ ፡ አላህ በጣም መሓሪ አዛኝ ነውና ፡ ፡

最終更新: 2014-07-02
使用頻度: 1
品質:

人による翻訳を得て
7,794,497,578 より良い訳文を手にいれましょう

ユーザーが協力を求めています。



ユーザー体験を向上させるために Cookie を使用しています。弊社サイトを引き続きご利用いただくことで、Cookie の使用に同意していただくことになります。 詳細。 OK