検索ワード: ebenso (ドイツ語 - アムハラ語)

コンピュータによる翻訳

人が翻訳した例文から、翻訳方法を学びます。

German

Amharic

情報

German

ebenso

Amharic

 

から: 機械翻訳
よりよい翻訳の提案
品質:

人による翻訳

プロの翻訳者、企業、ウェブページから自由に利用できる翻訳レポジトリまで。

翻訳の追加

ドイツ語

アムハラ語

情報

ドイツ語

ebenso infolge ihres kufrs , ihrer erfundenen ungeheuerlichen Äußerung über maryam und

アムハラ語

በመካዳቸውም በመርየም ላይ ከባድ ቅጥፈትን በመናገራቸውም ምክንያት ( ረገምናቸው ) ፡ ፡

最終更新: 2014-07-02
使用頻度: 1
品質:

ドイツ語

ebenso ( setzte er ) merkmale . und mit dem stern finden sie rechtleitung .

アムハラ語

ምልክቶችንም ( አደረገ ) ፡ ፡ በከዋክብትም እነሱ ይምመራሉ ፡ ፡

最終更新: 2014-07-02
使用頻度: 1
品質:

ドイツ語

dadurch wird zum schmelzen gebracht , was sie in ihrem bauch haben , und ebenso die haut .

アムハラ語

በሆዶቻቸው ውስጥ ያሉ ቆዳዎቻቸውም በእርሱ ይቀለጣሉ ፡ ፡

最終更新: 2014-07-02
使用頻度: 1
品質:

ドイツ語

ebenso die weggenossen des bösen vorzeichens . was sind die weggenossen des bösen vorzeichens ? !

アムハラ語

የግራ ጓዶችም ምን ( የተዋረዱ ) የግራ ጓዶች ናቸው ፡ ፡

最終更新: 2014-07-02
使用頻度: 1
品質:

ドイツ語

und gib dem verwandten sein recht , ebenso dem armen und dem sohn des weges . und handle nicht ganz verschwenderisch .

アムハラ語

ለዝምድና ባለቤትም መብቱን ስጥ ፡ ፡ ለምስኪንና ለመንገደኛም ( ስጥ ) ፡ ፡ ማባከንንም አታባክን ፡ ፡

最終更新: 2014-07-02
使用頻度: 1
品質:

ドイツ語

ebenso manche von ihren vätern und ihren nachkommen und ihren brüdern : wir erwählten sie und leiteten sie auf den geraden weg .

アムハラ語

ከአባቶቻቸውም ፣ ከዘሮቻቸውም ፣ ከወንድሞቻቸውም ( መራን ) ፡ ፡ መረጥናቸውም ፤ ወደ ቀጥታውም መንገድ መራናቸው ፡ ፡

最終更新: 2014-07-02
使用頻度: 1
品質:

ドイツ語

ebenso machte er euch die sonne und den mond gratis fügbar , in ständiger bewegung . auch machte er euch die nacht und den tag gratis fügbar .

アムハラ語

ፀሐይንና ጨረቃንም ዘወትር ኼያጆች ሲኾኑ ለእናንተ የገራ ሌሊትንና ቀንንም ለእናንተ የገራላችሁ ነው ፡ ፡

最終更新: 2014-07-02
使用頻度: 1
品質:

ドイツ語

ebenso diejenigen , die sagen : " unser herr ! schenke uns von unseren partnerwesen und unserer nachkommenschaft erfreuliches .

アムハラ語

እነዚያም « ጌታችን ሆይ ! ከሚስቶቻችንና ከዘሮቻችን ለዓይኖች መርጊያን ለእኛ ስጠን ፡ ፡ አላህን ለሚፈሩትም መሪ አድርገን » የሚሉት ናቸው ፡ ፡

最終更新: 2014-07-02
使用頻度: 1
品質:

警告:見えない HTML フォーマットが含まれています

ドイツ語

dann erretten wir unsere gesandten und die , die glauben . ebenso - es ist eine uns obliegende pflicht - erretten wir die gläubigen .

アムハラ語

ከዚያም መልክተኞቻችንን እነዚያንም ያመኑትን እናድናለን ፡ ፡ እንደዚሁም ምእምናንን ( ከጭንቅ ሁሉ ) እናድናለን ፡ ፡ ( ይህ ) በእኛ ላይ ተረጋገጠ ፡ ፡

最終更新: 2014-07-02
使用頻度: 1
品質:

ドイツ語

ebenso zu seinen ayat zählt , daß er für euch von eurem wesen partnerwesen erschuf , damit ihr bei ihnen geborgenheit findet . und er setzte zwischen euch liebe und barmherzigkeit .

アムハラ語

ለእናንተም ከነፍሶቻችሁ ( ከጎሶቻችሁ ) ሚስቶችን ወደእነርሱ ትረኩ ዘንድ መፍጠሩ ፣ በመካከላችሁም ፍቅርንና እዝነትን ማድረጉ ከአስደናቂ ምልክቶቹ ነው ፡ ፡ በዚህ ውስጥ ለሚያስተውሉ ሕዝቦች ተዓምራቶች አልሉ ፡ ፡

最終更新: 2014-07-02
使用頻度: 1
品質:

ドイツ語

der gesandte glaubt an das , was zu ihm von seinem herrn herabgesandt wurde , und ebenso die gläubigen . jeder glaubt an gott und seine engel und seine bücher und seine gesandten .

アムハラ語

መልክተኛው ከጌታው ወደ ርሱ በተወረደው አመነ ፡ ፡ ምእምኖቹም ( እንደዚሁ ) ፡ ፡ ሁሉም በአላህ ፣ በመላዕክቱም ፣ በመጻሕፍቱም ፣ በመልክተኞቹም ከመልክተኞቹ « በአንድም መካከል አንለይም » ( የሚሉ ሲኾኑ ) አመኑ ፡ ፡ « ሰማን ፤ ታዘዝንም ፡ ፡ ጌታችን ሆይ ! ምሕረትህን ( እንሻለን ) ፡ ፡ መመለሻም ወዳንተ ብቻ ነው » አሉም ፡ :

最終更新: 2014-07-02
使用頻度: 1
品質:

ドイツ語

ebenso ( leiteten wir recht ) zakaria , yahia , 'isa und elias - sie alle gehörten zu den gottgefällig guttuenden -

アムハラ語

ዘከሪያንም ፣ የሕያንም ፣ ዒሳንም ፣ ኢልያስንም ( መራን ) ፡ ፡ ሁሉም ከመልካሞቹ ናቸው ፡ ፡

最終更新: 2014-07-02
使用頻度: 1
品質:

ドイツ語

ebenso ist er derjenige , der euch aus einem einzigen wesen hervorbrachte , so gab es dann niederlassungs- und aufbewahrungsort . bereits haben wir die ayat verdeutlicht für menschen , die verständig sind .

アムハラ語

እርሱም ያ ከአንዲት ነፍስ ያስገኛችሁ ፤ ነው ፡ ፡ ( በማሕፀን ) መርጊያና ( በጀርባ ) መቀመጫም ( አላችሁ ) ፡ ፡ ለሚያወቁ ሕዝቦች አንቀጾችን በእርግጥ ዘረዘርን ፡ ፡

最終更新: 2014-07-02
使用頻度: 1
品質:

ドイツ語

( ebenso war es mit ) qarun , pharao und haman . gewiß , bereits kam musa zu ihnen mit den deutlichen zeichen , dann erhoben sie sich im lande in arroganz .

アムハラ語

ቃሩንንም ፈርዖንንም ሃማንንም ( አጠፋን ) ፡ ፡ ሙሳም በተዓምራቶች በእርግጥ መጣባቸው ፡ ፡ በምድርም ላይ ኮሩ ፡ ፡ አምላጪዎችም አልነበሩም ፡ ፡

最終更新: 2014-07-02
使用頻度: 1
品質:

ドイツ語

allah bezeugt , daß es keinen gott gibt außer ihm ; und ( ebenso bezeugen ) die engel und diejenigen , die wissen besitzen ; der wahrer der gerechtigkeit . es gibt keinen gott außer ihm , dem allmächtigen und allweisen .

アムハラ語

አላህ በማስተካከል የቆመ ( አስተናባሪ ) ሲኾን ከእርሱ በስተቀር ሌላ አምላክ የሌለ መኾኑን መሰከረ ፡ ፡ መላእክቶችና የዕውቀት ባለቤቶችም ( እንደዚሁ መሰከሩ ) ፡ ፡ ከእርሱ በስተቀር ሌላ አምላክ የለም ፡ ፡ አሸናፊው ጥበበኛው ነው ፡ ፡

最終更新: 2014-07-02
使用頻度: 1
品質:

人による翻訳を得て
7,794,145,063 より良い訳文を手にいれましょう

ユーザーが協力を求めています。



ユーザー体験を向上させるために Cookie を使用しています。弊社サイトを引き続きご利用いただくことで、Cookie の使用に同意していただくことになります。 詳細。 OK