検索ワード: sprechen (ドイツ語 - アムハラ語)

コンピュータによる翻訳

人が翻訳した例文から、翻訳方法を学びます。

German

Amharic

情報

German

sprechen

Amharic

 

から: 機械翻訳
よりよい翻訳の提案
品質:

人による翻訳

プロの翻訳者、企業、ウェブページから自由に利用できる翻訳レポジトリまで。

翻訳の追加

ドイツ語

アムハラ語

情報

ドイツ語

andere sprechen von "komplexen"

アムハラ語

ቆዳን ማንጣት፡

最終更新: 2016-02-24
使用頻度: 1
品質:

警告:見えない HTML フォーマットが含まれています

ドイツ語

dies ist der tag , an dem sie nicht sprechen ,

アムハラ語

ይህ የማይናገሩበት ቀን ነው ፡ ፡

最終更新: 2014-07-02
使用頻度: 1
品質:

ドイツ語

wird er kein wort sprechen , ohne daß bei ihm ein bewacher bereitstünde .

アムハラ語

ከቃል ምንም አይናገርም በአጠገቡ ተጠባባቂና ዝግጁ የኾኑ ( መላእክት ) ያሉበት ቢኾን እንጅ ፡ ፡

最終更新: 2014-07-02
使用頻度: 1
品質:

ドイツ語

er wird sprechen : " wie viele jahre verweiltet ihr auf erden ? "

アムハラ語

« በምድር ውስጥ ከዓመታት ቁጥር ስንትን ቆያችሁ » ይላቸዋል ፡ ፡

最終更新: 2014-07-02
使用頻度: 1
品質:

警告:見えない HTML フォーマットが含まれています

ドイツ語

er wird sprechen : " hinab mit euch darein , und redet nicht mit mir .

アムハラ語

( አላህም ) « ወራዶች ኾናችሁ በውስጥዋ እርጉ ፡ ፡ አታናግሩኝም » ይላቸዋል ፡ ፡

最終更新: 2014-07-02
使用頻度: 1
品質:

警告:見えない HTML フォーマットが含まれています

ドイツ語

und solltest du das gesagte laut sprechen , so kennt er doch das geheimnis und das noch verborgenere .

アムハラ語

በንግግር ብትጮህ ( አላህ ከጩኸቱ የተብቃቃ ነው ) ፡ ፡ እርሱ ምስጢርን በጣም የተደበቀንም ያውቃልና ፡ ፡

最終更新: 2014-07-02
使用頻度: 1
品質:

ドイツ語

er wird zu den menschen sprechen in der wiege und als erwachsener und einer der rechtschaffenen sein . »

アムハラ語

« በሕፃንነቱና በከፈኒሳነቱ ሰዎቹን ያነጋግራል ፡ ፡ ከመልካሞቹም ነው » ( አላት ) ፡ ፡

最終更新: 2014-07-02
使用頻度: 1
品質:

ドイツ語

und er wird in der wiege zu den menschen sprechen und im mannesalter und einer der rechtschaffenen sein . "

アムハラ語

« በሕፃንነቱና በከፈኒሳነቱ ሰዎቹን ያነጋግራል ፡ ፡ ከመልካሞቹም ነው » ( አላት ) ፡ ፡

最終更新: 2014-07-02
使用頻度: 1
品質:

警告:見えない HTML フォーマットが含まれています

ドイツ語

und sag meinen dienern , sie sollen die besten worte sprechen . der satan stachelt zwischen ihnen auf .

アムハラ語

ለባሮቼም በላቸው ፡ - ያችን እርሷ መልካም የኾነችውን ( ቃል ) ይናገሩ ፡ ፡ ሰይጣን በመካከላቸው ያበላሻልና ፡ ፡ ሰይጣን ለሰው ግልጽ ጠላት ነውና ፡ ፡

最終更新: 2014-07-02
使用頻度: 1
品質:

ドイツ語

sie werden zueinander leise sprechen : « ihr habt nur zehn ( nächte ) verweilt . »

アムハラ語

« ዐሥርን ( ቀን ) እንጂ አልቆያችሁም » በመባባል በመካከላቸው ይንሾካሾካሉ ፡ ፡

最終更新: 2014-07-02
使用頻度: 1
品質:

ドイツ語

und an jenem tage wird er sie rufen und sprechen : " welche antwort gabt ihr den gesandten ? "

アムハラ語

« የሚጠራባቸውንና ለመልክተኞቹም ምንን መለሳችሁ » የሚልበትን ቀን ( አስታውስ ) ፡ ፡

最終更新: 2014-07-02
使用頻度: 1
品質:

警告:見えない HTML フォーマットが含まれています

ドイツ語

heute versiegeln wir ihnen ihre münder . ihre hände werden zu uns sprechen und ihre füße zeugnis ablegen über das , was sie erworben haben .

アムハラ語

ዛሬ በአፎቻቸው ላይ እናትምና እጆቻቸው ያነጋግሩናል ፡ ፡ እግሮቻቸውም ይሠሩት በነበሩት ሁሉ ይመሰክራሉ ፡ ፡

最終更新: 2014-07-02
使用頻度: 1
品質:

ドイツ語

am tag , da der geist und die engel in reihe stehen . sie werden nicht sprechen , außer wem der allerbarmer es erlaubt und wer richtiges sagt .

アムハラ語

መንፈሱ ( ጂብሪል ) መላእክቶቹም የተሰለፉ ኾነው በሚቆሙ ቀን አል-ረሕማን ለእርሱ የፈቀደለትና ትክክለኛን ቃል ያለ ሰው ቢኾን እንጅ ( መነጋገርን አይችሉም ) ፡ ፡

最終更新: 2014-07-02
使用頻度: 1
品質:

ドイツ語

am tag , da er eintrifft , wird niemand sprechen , außer mit seiner erlaubnis . einige von ihnen werden dann unglücklich und andere selig sein .

アムハラ語

በሚመጣ ቀን ማንኛዋም ነፍስ በእርሱ ፈቃድ ቢሆን እንጂ አትናገርም ፡ ፡ ከነሱም መናጢና ዕድለኛም አልለ ፡ ፡

最終更新: 2014-07-02
使用頻度: 1
品質:

ドイツ語

am tag , da der geist und die engel in einer reihe stehen . sie werden nicht sprechen , ausgenommen der , dem der erbarmer es erlaubt und der das richtige sagt .

アムハラ語

መንፈሱ ( ጂብሪል ) መላእክቶቹም የተሰለፉ ኾነው በሚቆሙ ቀን አል-ረሕማን ለእርሱ የፈቀደለትና ትክክለኛን ቃል ያለ ሰው ቢኾን እንጅ ( መነጋገርን አይችሉም ) ፡ ፡

最終更新: 2014-07-02
使用頻度: 1
品質:

ドイツ語

da zeigte sie auf ihn . sie sagten : " wie können wir mit jemandem sprechen , der noch ein kind in der wiege ist ? "

アムハラ語

ወደርሱም ጠቀሰች ፡ ፡ « በአንቀልባ ያለን ሕጻን እንዴት እናናግራለን ! » አሉ ፡ ፡

最終更新: 2014-07-02
使用頻度: 1
品質:

警告:見えない HTML フォーマットが含まれています

ドイツ語

daraufhin zeigte sie nur auf ihn . sie sagten : " wie sollen wir mit jemandem sprechen , der noch in der wiege liegt ? "

アムハラ語

ወደርሱም ጠቀሰች ፡ ፡ « በአንቀልባ ያለን ሕጻን እንዴት እናናግራለን ! » አሉ ፡ ፡

最終更新: 2014-07-02
使用頻度: 1
品質:

警告:見えない HTML フォーマットが含まれています

ドイツ語

( die wächter ) werden sprechen : " so fahret fort zu bitten . " doch die bitte der ungläubigen ist völlig verfehlt .

アムハラ語

( ዘበኞቹም ) « መልእክተኞቻችሁ በተዓምራቶች ይመጡላችሁ አልነበሩምን ? » ይላሉ ፡ ፡ ( ከሓዲዎቹም ) « እንዴታ መጥተውናል እንጅ ፤ ( ግን አስተባበልናቸው ) » ይላሉ ፡ ፡ « እንግዲያውስ ጸልዩ ፡ ፡ የከሓዲዎችም ጸሎት በከንቱ እንጅ አይደለም » ይሏቸዋል ፡ ፡

最終更新: 2014-07-02
使用頻度: 1
品質:

警告:見えない HTML フォーマットが含まれています

ドイツ語

er wird sprechen : " es sind ja unsere zeichen zu dir gekommen , und du hast sie mißachtet : also wirst heute nun du mißachtet sein ! "

アムハラ語

( ነገሩ ) እንደዚሁ ነው ፡ ፡ « ታምራታችን መጣችልህ ፡ ፡ ተውካትም ፡ ፡ እንደዚሁም ዛሬ ትተዋለህ » ይለዋል ፡ ፡

最終更新: 2014-07-02
使用頻度: 1
品質:

警告:見えない HTML フォーマットが含まれています

ドイツ語

" so sollt ihr heute einander weder nützen noch schaden können . " und zu denen , die frevelten , werden wir sprechen : " kostet die strafe des feuers , das ihr zu leugnen pflegtet . "

アムハラ語

ዛሬም ከፊላችሁ ለከፊሉ መጥቀምንም ኾነ መጉዳትን አይችሉም ፡ ፡ ለእነዚያም ለበደሉት « ያችን በእርሷ ታስተባብሉባት የነበራችሁትን የእሳት ቅጣት ቅመሱ » እንላቸዋለን ፡ ፡

最終更新: 2014-07-02
使用頻度: 1
品質:

警告:見えない HTML フォーマットが含まれています

人による翻訳を得て
7,794,720,638 より良い訳文を手にいれましょう

ユーザーが協力を求めています。



ユーザー体験を向上させるために Cookie を使用しています。弊社サイトを引き続きご利用いただくことで、Cookie の使用に同意していただくことになります。 詳細。 OK