プロの翻訳者、企業、ウェブページから自由に利用できる翻訳レポジトリまで。
lequel des bienfaits de votre seigneur nierez -vous ?
ከጌታችሁም ጸጋዎች በየትኛው ታስተባብላላችሁ ?
最終更新: 2014-07-02
使用頻度: 1
品質:
lequel donc des bienfaits de votre seigneur nierez -vous ?
( ሰዎችና ጋኔኖች ሆይ ! ) ከጌታችሁም ጸጋዎች በየትኛው ታስተባብላላችሁ ?
最終更新: 2014-07-02
使用頻度: 1
品質:
lequel donc des bienfaits de ton seigneur mets -tu en doute ?
ከጌታህም ጸጋዎች በየትኛው ትጠራጠራለህ ?
最終更新: 2014-07-02
使用頻度: 1
品質:
il était reconnaissant pour ses bienfaits et allah l' avait élu et guidé vers un droit chemin .
ለጸጋዎቹ አመስጋኝ ነበር ፤ መረጠው ፡ ፡ ወደ ቀጥተኛውም መንገድ መራው ፡ ፡
最終更新: 2014-07-02
使用頻度: 1
品質:
mais en dépit de cela nous vous pardonnâmes , afin que vous reconnaissiez ( nos bienfaits à votre égard ) .
ከዚያም ከዚህ በኋላ እናንተ ታመሰግኑ ዘንድ ከናንተ ምሕረት አደረግን ፡ ፡
最終更新: 2014-07-02
使用頻度: 1
品質:
et si vous comptez les bienfaits d' allah , vous ne saurez pas les dénombrer . car allah est pardonneur , et miséricordieux .
የአላህንም ጸጋ ብትቆጥሩ አትዘልቋትም ፡ ፡ አላህ በእርግጥ መሓሪ አዛኝ ነውና ፡ ፡
最終更新: 2014-07-02
使用頻度: 1
品質:
ne vois -tu point ceux qui troquent les bienfaits d' allah contre l' ingratitude et établissent leur peuple dans la demeure de la perdition
ወደእነዚያ የአላህን ጸጋ በክህደት ወደ ለወጡት ሕዝቦቻቸውንም በጥፋት አገር ወዳሰፈሩት ( ወደ ቁረይሾች ) አላየህምን
最終更新: 2014-07-02
使用頻度: 1
品質:
il dit : « seigneur , grâce aux bienfaits dont tu m' as comblé , jamais je ne soutiendrai les criminels » .
« ጌታዬ ሆይ ! በእኔ ላይ በመለገስህ ይሁንብኝ ( ከስህተቴ እጸጸታለሁ ) ፤ ለአመጸኞችም ፈጽሞ ረዳት አልሆንም አለ ፡ ፡
最終更新: 2014-07-02
使用頻度: 1
品質:
et il vous a comblés de ses bienfaits apparents et cachés . et parmi les gens , il y en a qui disputent à propos d' allah , sans science , ni guidée , ni livre éclairant .
አላህ በሰማያት ያለውንና በምድርም ያለውን ሁሉ ለእናንተ ያገራላችሁ ጸጋዎቹንም ግልጽም ድብቅም ሲኾኑ የሞላላችሁ መኾኑን አታዩምን ? ከሰዎችም ያለ ዕውቀትና ያለ መሪ ፣ ያለግልጽ መጽሐፍም በአላህ የሚከራከር አልለ ፡ ፡
最終更新: 2014-07-02
使用頻度: 1
品質:
( rappelle -toi ) quand moïse dit à son peuple : « rappelez -vous le bienfait d' allah sur vous quand il vous sauva des gens de pharaon qui vous infligeaient le pire châtiment . ils massacraient vos fils et laissaient en vie vos filles .
ሙሳም ለሕዝቦቹ ባለ ጊዜ ( አስታውስ ) ፤ ከፈርዖን ቤተሰቦች መጥፎን ቅጣት የሚያቀምሱዋችሁ ወንዶች ልጆቻችሁንም የሚያርዱ ሴቶቻችሁንም የሚተዉ ሲኾኑ በአዳንናችሁ ጊዜ በእናንተ ላይ ( የዋለላችሁን ) የአላህን ጸጋ አስታውሱ ፡ ፡ በዚህም ከጌታችሁ የኾነ ታላቅ ፈተና አለበት ፡ ፡
最終更新: 2014-07-02
使用頻度: 1
品質: