検索ワード: croyez (フランス語 - アムハラ語)

コンピュータによる翻訳

人が翻訳した例文から、翻訳方法を学びます。

French

Amharic

情報

French

croyez

Amharic

 

から: 機械翻訳
よりよい翻訳の提案
品質:

人による翻訳

プロの翻訳者、企業、ウェブページから自由に利用できる翻訳レポジトリまで。

翻訳の追加

フランス語

アムハラ語

情報

フランス語

jésus leur répondit: vous croyez maintenant.

アムハラ語

ኢየሱስም እንዲህ ብሎ መለሰላቸው። አሁን ታምናላችሁን?

最終更新: 2012-05-05
使用頻度: 1
品質:

フランス語

o vous qui croyez ! craignez allah et parlez avec droiture ,

アムハラ語

እናንተ ያመናችሁ ሆይ ! አላህን ፍሩ ፡ ፡ ትክክለኛንም ንግግር ተናገሩ ፡ ፡

最終更新: 2014-07-02
使用頻度: 1
品質:

フランス語

si je ne fais pas les oeuvres de mon père, ne me croyez pas.

アムハラ語

እኔ የአባቴን ሥራ ባላደርግ አትመኑኝ፤

最終更新: 2012-05-05
使用頻度: 1
品質:

フランス語

o vous qui croyez ! craignez allah et soyez avec les véridiques .

アムハラ語

እናንተ ያመናችሁ ሆይ ! አላህን ፍሩ ፤ ከእውነተኞቹም ጋር ኹኑ ፡ ፡

最終更新: 2014-07-02
使用頻度: 1
品質:

フランス語

mais vous ne croyez pas, parce que vous n`êtes pas de mes brebis.

アムハラ語

እናንተ ግን እንደ ነገርኋችሁ ከበጎቼ ስላልሆናችሁ አታምኑም።

最終更新: 2012-05-05
使用頻度: 1
品質:

フランス語

pourquoi donc , si vous croyez que vous n' avez pas de compte à rendre ,

アムハラ語

የማትዳኙም ከኾናችሁ ፡ ፡

最終更新: 2014-07-02
使用頻度: 1
品質:

フランス語

que votre coeur ne se trouble point. croyez en dieu, et croyez en moi.

アムハラ語

ልባችሁ አይታወክ፤ በእግዚአብሔር እመኑ፥ በእኔም ደግሞ እመኑ።

最終更新: 2012-05-05
使用頻度: 1
品質:

フランス語

jésus lui dit: si vous ne voyez des miracles et des prodiges, vous ne croyez point.

アムハラ語

ስለዚህም ኢየሱስ። ምልክትና ድንቅ ነገር ካላያችሁ ከቶ አታምኑም አለው።

最終更新: 2012-05-05
使用頻度: 1
品質:

フランス語

et que ce n' est pas la parole d' un poète ; mais vous ne croyez que très peu ,

アムハラ語

እርሱም የባለቅኔ ቃል ( ግጥም ) አይደለም ፡ ፡ ጥቂትን ብቻ ታምናላችሁ ፡ ፡

最終更新: 2014-07-02
使用頻度: 1
品質:

フランス語

toutefois, cela ne veut pas dire qu'il n'était pas irremplaçable, comme vous le croyez toujours.

アムハラ語

ነገር ግን ይህ ማለት አንተ ብዙ ጊዜ እንደምታምነው የማይተኩ ናቸው ማለት አይደለም፡፡

最終更新: 2016-02-24
使用頻度: 1
品質:

フランス語

si quelqu`un vous dit alors: le christ est ici, ou: il est là, ne le croyez pas.

アムハラ語

በዚያን ጊዜ ማንም። እነሆ፥ ክርስቶስ ከዚህ አለ ወይም። ከዚያ አለ ቢላችሁ አትመኑ፤

最終更新: 2012-05-05
使用頻度: 1
品質:

フランス語

ne croyez pas que je sois venu apporter la paix sur la terre; je ne suis pas venu apporter la paix, mais l`épée.

アムハラ語

በምድር ላይ ሰላምን ለማምጣት የመጣሁ አይምሰላችሁ፤ ሰይፍን እንጂ ሰላምን ለማምጣት አልመጣሁም።

最終更新: 2012-05-05
使用頻度: 1
品質:

フランス語

o vous qui croyez quand vous rencontrez ( l' armée ) des mécréants en marche , ne leur tournez point le dos .

アムハラ語

እናንተ ያመናችሁ ሆይ ! እነዚያን የካዱትን ሰዎች ( ለጦር ) ሲጓዙ ባገኛችኋቸው ጊዜ ጀርባዎችን አታዙሩላቸው ፡ ፡

最終更新: 2014-07-02
使用頻度: 1
品質:

フランス語

certes , allah et ses anges prient sur le prophète ; ô vous qui croyez priez sur lui et adressez [ lui ] vos salutations .

アムハラ語

አላህና መላእክቱ በነቢዩ ላይ የአክብሮት እዝነትን ያወርዳሉ ፡ ፡ እናንተ ያመናችሁ ሆይ ! በእርሱ ላይ የአክብሮት እዝነትን አውርዱ ፡ ፡ የማክበርንም ሰላምታ ሰላም በሉ ፡ ፡

最終更新: 2014-07-02
使用頻度: 1
品質:

フランス語

o vous qui croyez ! lorsque vous rencontrez une troupe ( ennemie ) , soyez fermes , et invoquez beaucoup allah afin de réussir .

アムハラ語

እናንተ ያመናችሁ ሆይ ! ሰራዊትን በገጠማችሁ ጊዜ እርጉ ፤ ( መክቱ ) ፡ ፡ አላህንም በብዙ አውሱ ፤ በእርግጥ ትድናላችሁና ፡ ፡

最終更新: 2014-07-02
使用頻度: 1
品質:

フランス語

o gens du livre , pourquoi ne croyez vous pas aux versets d' allah ( le coran ) , cependant que vous en êtes témoins ?

アムハラ語

የመጽሐፉ ባለቤቶች ሆይ ! እናንተ የምታውቁ ስትኾኑ በአላህ አንቀጾች ለምን ትክዳላችሁ

最終更新: 2014-07-02
使用頻度: 1
品質:

フランス語

croyez donc en allah , en son messager , le prophète illettré qui croit en allah et en ses paroles . et suivez -le afin que vous soyez bien guidés » .

アムハラ語

( ሙሐመድ ሆይ ! ) በላቸው ፡ - « እናንተ ሰዎች ሆይ ! እኔ ወደናንተ ወደሁላችሁም የአላህ መልክተኛ ነኝ ፡ ፡ ( እርሱም ) ያ የሰማያትና የምድር ንግሥና ለእርሱ ብቻ የኾነ ነው ፡ ፡ እርሱ እንጂ ሌላ አምላክ የለም ፡ ፡ ሕያው ያደርጋል ፡ ፡ ይገድላልም ፡ ፡ በአላህ በዚያም በአላህና በቃላቶቹ በሚያምነው የማይጽፍ የማያነብ ነቢይ በኾነው መልክተኛው እመኑ ፡ ፡ ቅንንም መንገድ ትመሩ ዘንድ ተከተሉት ፡ ፡ »

最終更新: 2014-07-02
使用頻度: 1
品質:

フランス語

si donc on vous dit: voici, il est dans le désert, n`y allez pas; voici, il est dans les chambres, ne le croyez pas.

アムハラ語

እንግዲህ። እነሆ፥ በበረሀ ነው ቢሉአችሁ፥ አትውጡ፤ እነሆ፥ በእልፍኝ ነው ቢሉአችሁ፥ አትመኑ፤

最終更新: 2012-05-05
使用頻度: 1
品質:

フランス語

- dis : « o gens du livre , pourquoi ne croyez -vous pas aux versets d' allah ( al-qur'ân ) , alors qu' allah est témoin de ce que vous faites ? »

アムハラ語

« የመጽሐፉ ባለቤቶች ሆይ ! አላህ በምትሠሩት ሁሉ ላይ ዐዋቂ ሲኾን በአላህ ተዓምራት ለምን ትክዳላችሁ » በላቸው ፡ ፡

最終更新: 2014-07-02
使用頻度: 1
品質:

人による翻訳を得て
7,727,144,792 より良い訳文を手にいれましょう

ユーザーが協力を求めています。



ユーザー体験を向上させるために Cookie を使用しています。弊社サイトを引き続きご利用いただくことで、Cookie の使用に同意していただくことになります。 詳細。 OK