プロの翻訳者、企業、ウェブページから自由に利用できる翻訳レポジトリまで。
par le livre explicite !
ገላጭ በኾነው መጽሐፍ እምላለሁ ፡ ፡
最終更新: 2014-07-02
使用頻度: 1
品質:
et nous leur apportâmes le livre explicite
በጣም የተብራራውንም መጽሐፍ ሰጠናቸው ፡ ፡
最終更新: 2014-07-02
使用頻度: 1
品質:
voici les versets du livre explicite .
ይህች ግልጽ ከኾነው መጽሐፍ አንቀጾች ናት ፡ ፡
最終更新: 2014-07-02
使用頻度: 1
品質:
je ne suis qu' un avertisseur explicite » .
« እኔ ግልጽ አስፈራሪ እንጅ ሌላ አይደለሁም ፡ ፡ »
最終更新: 2014-07-02
使用頻度: 1
品質:
alif , lâm , râ . tels sont les versets du livre explicite .
አ.ለ.ረ ( አሊፍ ላም ራ ) እነዚህ የገላጩ መጽሐፍ አንቀጾች ናቸው ፡ ፡
最終更新: 2014-07-02
使用頻度: 1
品質:
alif , lâm , râ . voici les versets du livre et d' une lecture explicite .
አ.ለ.ረ ( አሊፍ ላም ራ ) ይህች ( አናቅጽ ) ከመጽሐፉ አንቀጾችና ገላጭ ከኾነው ቁርኣን ናት ፡ ፡
最終更新: 2014-07-02
使用頻度: 1
品質:
t' â , sîn . voici les versets du coran et d' un livre explicite ,
ጠ.ሰ ( ጣ ሲን ) ይህቺ ከቁርኣኑና ከገላጩ መጽሐፍ አንቀጾች ናት ፡ ፡
最終更新: 2014-07-02
使用頻度: 1
品質:
d' où leur vient cette prise de conscience alors qu' un messager explicite leur est déjà venu ,
( ቅጣቱ በወረደ ጊዜ ) ለእነርሱ መግገሰጽ እንዴት ይኖራቸዋል ? አስረጅ መልክተኛ የመጣቸው ሲኾን ( የካዱም ሲኾኑ ) ፡ ፡
最終更新: 2014-07-02
使用頻度: 1
品質:
dis : « o hommes ! je ne suis pour vous , en vérité , qu' un avertisseur explicite » .
« እናንተ ሰዎች ሆይ ! እኔ ለእናንተ ግልጽ አስጠንቃቂ ብቻ ነኝ » በላቸው ፡ ፡
最終更新: 2014-07-02
使用頻度: 1
品質:
je la châtierai sévèrement ! ou je l' égorgerai ! ou bien elle m' apportera un argument explicite » .
« ብርቱን ቅጣት በእርግጥ እቀጣዋለሁ ፡ ፡ ወይም በእርግጥ ዐርደዋለሁ ፤ ወይም ግልጽ በኾነ አስረጅ ይመጣኛል » ( አለ )
最終更新: 2014-07-02
使用頻度: 1
品質:
et pas une feuille ne tombe qu' il ne le sache . et pas une graine dans les ténèbres de la terre , rien de frais ou de sec , qui ne soit consigné dans un livre explicite .
የሩቅ ነገርም መክፈቻዎች እርሱ ዘንድ ናቸው ፡ ፡ ከእርሱ በቀር ማንም አያውቃቸውም ፡ ፡ በየብስና በባሕር ያለውንም ሁሉ ያውቃል ፡ ፡ ከቅጠልም አንዲትም አትረግፍም የሚያውቃት ቢኾን እንጅ ፡ ፡ ከቅንጣትም በመሬት ጨለማዎች ውስጥ የለም ከእርጥብም ከደረቅም አንድም የለም ግልጽ በኾነው መጽሐፍ ውሰጥ ( የተመዘገበ ) ቢኾን እንጅ ፡ ፡
最終更新: 2014-07-02
使用頻度: 1
品質:
c' est nous qui ressuscitons les morts et écrivons ce qu' ils ont fait [ pour l' au-delà ] ainsi que leurs traces . et nous avons dénombré toute chose dans un registre explicite .
እኛ ሙታንን እኛ በእርግጥ ሕያው እናደርጋለን ፡ ፡ ያስቀደሙትንም ሥራ ፈለጎቻቸውንም እንጽፋለን ፡ ፡ ነገሩንም ሁሉ ገላጭ መሪ በኾነ መጽሐፍ ውስጥ አጠቃለልነው ፡ ፡
最終更新: 2014-07-02
使用頻度: 1
品質: