人が翻訳した例文から、翻訳方法を学びます。
プロの翻訳者、企業、ウェブページから自由に利用できる翻訳レポジトリまで。
e para que deus te secunde poderosamente .
አላህ ብርቱን እርዳታ ሊረዳህም ( ከፈተልህ ) ፡ ፡
最終更新: 2014-07-02
使用頻度: 1
品質:
dizendo: não temas, paulo, importa que compareças perante césar, e eis que deus te deu todos os que navegam contigo.
ጳውሎስ ሆይ፥ አትፍራ፤ በቄሣር ፊት ልትቆም ይገባሃል፤ እነሆም፥ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር የሚሄዱትን ሁሉ ሰጥቶሃል አለኝ።
最終更新: 2012-05-04
使用頻度: 1
品質:
mas , se intentarem enganar-te , fica sabendo que deus te é suficiente . ele foi quem te secundou com o seu socorro e como dos fiéis
ሊያታልሉህም ቢፈልጉ አላህ በቂህ ነው ፡ ፡ እርሱ ያ በእርዳታውና በምእምናን ያበረታህ ነው ፡ ፡
最終更新: 2014-07-02
使用頻度: 1
品質:
realmente , revelamos-te o livro , a fim de que julgues entre os humanos , segundo o que deus te ensinou . não sejasdefensor dos pérfidos .
እኛ በሰዎች መካከል አላህ ባሳወቀህ ልትፈርድ ወደ አንተ መጽሐፉን በእውነት አወረድን ፡ ፡ ለከዳተኞችም ተከራካሪ አትኹን ፡ ፡
最終更新: 2014-07-02
使用頻度: 1
品質:
e quando os anjos disseram : Ó maria , por certo que deus te anuncia o seu verbo , cujo nome será o messias , jesus , filhode maria , nobre neste mundo e no outro , e que se contará entre os diletos de deus .
መላእክት ያሉትን ( አስታውስ ) ፡ - « መርየም ሆይ ! አላህ ከርሱ በኾነው ቃል ስሙ አልመሲሕ ዒሳ የመርየም ልጅ በዚህ ዓለምና በመጨረሻውም ዓለም የተከበረ ከባለሟሎችም በኾነ ( ልጅ ) ያበስርሻል ፡ ፡ »
最終更新: 2014-07-02
使用頻度: 1
品質:
mas procura , com aquilo com que deus te tem agraciado , a morada do outro mundo ; não te esqueças da tua porção nestemundo , e sê amável , como deus tem sido para contigo , e não semeies a corrupção na terra , porque deus não aprecia oscorruptores .
« አላህም በሰጠህ ሀብት የመጨረሻይቱን አገር ፈልግ ፡ ፡ ከቅርቢቱም ዓለም ፋንታህን አትርሳ ፡ ፡ አላህም ወደ አንተ መልካምን እንዳደረገልህ ( ለሰዎች ) መልካምን አድርግ ፡ ፡ በምድርም ውስጥ ማጥፋትን አትፈልግ ፡ ፡ አላህ አጥፊዎችን አይወድምና » ( አሉት ) ፡ ፡
最終更新: 2014-07-02
使用頻度: 1
品質:
incitamos-te a que julgues entre eles , conforme o que deus revelou ; e não sigas os seus caprichos e guarda-te de quem tedesviem de algo concernente ao que deus te revelou . se tu refutarem fica sabendo que deus os castigará por seus pecados , porque muitos homens são depravados .
በመካከላቸውም አላህ ባወረደው ሕግ ፍረድ ፡ ፡ ፍላጎቶቻቸውንም አትከተል ፡ ፡ አላህም ወደ አንተ ካወረደው ከከፊሉ እንዳያሳስቱህ ተጠንቀቃቸው ( ማለትን አወረድን ) ፡ ፡ ቢዞሩም አላህ የሚሻው በከፊሉ ኃጢአታቸው ሊቀጣቸው መኾኑን ዕወቅ ፡ ፡ ከሰዎቹም ብዙዎቹ አመጸኞች ናቸው ፡ ፡
最終更新: 2014-07-02
使用頻度: 1
品質:
関係性の低い人による翻訳は非表示になります。
関係性の低い結果を表示します。