人が翻訳した例文から、翻訳方法を学びます。
プロの翻訳者、企業、ウェブページから自由に利用できる翻訳レポジトリまで。
leaving the consorts your lord has made for you ? but you are a people who exceed the bounds . "
« ከሚስቶቻችሁም ጌታችሁ ለናንተ የፈጠረላችሁን ትተዋላችሁን በእውነቱ እናንተ ወሰን አላፊዎች ሕዝቦ ናችሁ ፡ ፡ »
最終更新: 2014-07-02
使用頻度: 1
品質:
警告:見えない HTML フォーマットが含まれています
when her messengers came to soloman , he said , " have you brought me wealth ? what god has given to me is far better than what he has given to you , but you are happy with your gifts .
( መልክተኛው ) ሱለይማንንም በመጣው ጊዜ አለ « በገንዘብ ትረዱኛላችሁን አላህም የሰጠኝ ከሰጣችሁ የበለጠ ነው ፡ ፡ ይልቁንም እናንተ በገጸ በረከታችሁ ትደሰታላችሁ ፡ ፡ »
最終更新: 2014-07-02
使用頻度: 1
品質:
警告:見えない HTML フォーマットが含まれています
they said : " o saleh , we had placed our hopes in you , but you forbid us from worshipping that which our fathers worshipped , and we are suspicious of what you are calling us to . "
« ሷሊህ ሆይ ! ከዚህ በፊት በእኛ ውስጥ ( መሪ ልትሆን ) በእርግጥ የምትከጅል ነበርክ ፡ ፡ አባቶቻችን የሚገዙትን ከመገዛት ትከለክለናለህን እኛም ወደርሱ ከምትጠራን ነገር በእርግጥ አወላዋይ በሆነ መጠራጠር ውስጥ ነን » አሉ ፡ ፡
最終更新: 2014-07-02
使用頻度: 1
品質:
警告:見えない HTML フォーマットが含まれています
do not slacken in the pursuit of these people . if you are suffering , they are also suffering like you , but you expect from allah what they do not expect , and allah is all-knowing , all-wise .
ሰዎቹንም በመፈለግ አትስነፉ ፡ ፡ ( ስትቆስሉ ) የምትታመሙ ብትኾኑ እናንተ እንደምትታመሙ እነሱም ይታመማሉ ፡ ፡ የማይከጅሉትንም ከአላህ ትከጅላላችሁ ፡ ፡ አላህም ዐዋቂ ጥበበኛ ነው ፡ ፡
最終更新: 2014-07-02
使用頻度: 1
品質:
関係性の低い人による翻訳は非表示になります。
関係性の低い結果を表示します。