人が翻訳した例文から、翻訳方法を学びます。
プロの翻訳者、企業、ウェブページから自由に利用できる翻訳レポジトリまで。
( the idolaters will be told ) : " your gods have refuted your assertion . you can neither avert ( your doom ) nor receive any help .
በምትሉትም ( አማልክቶቻችሁ ) አስዋሹዋችሁ ፡ ፡ ቅጣቴን መገፍተርንም መርዳትንም አትችሉም ፡ ፡ ከእናንተም የሚበድለውን ታላቅን ቅጣት እናቀምሰዋለን ፤ ( ይባላሉ ) ፡ ፡
最終更新: 2014-07-02
使用頻度: 1
品質:
警告:見えない HTML フォーマットが含まれています
said one who had knowledge from the scripture , " i will bring it to you before your glance returns to you . " and when [ solomon ] saw it placed before him , he said , " this is from the favor of my lord to test me whether i will be grateful or ungrateful .
ያ እርሱ ዘንድ ከመጽሐፉ ዕውቀት ያለው ሰው ( የተገለጸው ) « ዓይንህ ወደ አንተ ከመመለሱ በፊት እኔ እርሱን አመጣልሃለሁ » አለ ፤ ( እንደዚሁም አደረገ ) ፡ ፡ እርሱ ዘንድ ረግቶ ባየውም ጊዜ « ይህ ከጌታዬ ችሮታ ነው ፡ ፡ የማመሰግን ወይም የምክድ መኾኔን ሊሞክረኝ ( ቸረልኝ ) ፡ ፡ ያመሰገነም ሰው የሚያመሰግነው ለራሱ ነው ፡ ፡ የካደም ሰው ጌታዬ ከእርሱ ተብቃቂ ቸር ነው » አለ ፡ ፡
最終更新: 2014-07-02
使用頻度: 1
品質:
警告:見えない HTML フォーマットが含まれています
関係性の低い人による翻訳は非表示になります。
関係性の低い結果を表示します。