検索ワード: quickened (英語 - アムハラ語)

コンピュータによる翻訳

人が翻訳した例文から、翻訳方法を学びます。

English

Amharic

情報

English

quickened

Amharic

 

から: 機械翻訳
よりよい翻訳の提案
品質:

人による翻訳

プロの翻訳者、企業、ウェブページから自由に利用できる翻訳レポジトリまで。

翻訳の追加

英語

アムハラ語

情報

英語

and you hath he quickened, who were dead in trespasses and sins;

アムハラ語

በበደላችሁና በኃጢአታችሁ ሙታን ነበራችሁ፤ በእነርሱም፥ በዚህ ዓለም እንዳለው ኑሮ፥ በማይታዘዙትም ልጆች ላይ አሁን ለሚሠራው መንፈስ አለቃ እንደ ሆነው በአየር ላይ ሥልጣን እንዳለው አለቃ ፈቃድ፥ በፊት ተመላለሳችሁባቸው።

最終更新: 2012-05-05
使用頻度: 1
品質:

英語

thou fool, that which thou sowest is not quickened, except it die:

アムハラ語

አንተ ሞኝ፥ አንተ የምትዘራው ካልሞተ ሕያው አይሆንም፤

最終更新: 2012-05-05
使用頻度: 1
品質:

英語

and a sign for them is the dead land , that we quickened and brought forth from it grain , whereof they eat ;

アムハラ語

የሞተችውም ምድር ለእነርሱ ምልክት ናት ! ሕያው አደረግናት ፡ ፡ ከእርሷም ፍሬን አወጣን ፤ ከርሱም ይበላሉ ፡ ፡

最終更新: 2014-07-02
使用頻度: 1
品質:

英語

who sent down water in due measure from the sky , then quickened a region that was dead -- so shall we bring you forth --

アムハラ語

ያም ከሰማያ ውሃን በልክ ያወረደላችሁ ነው ፡ ፡ በእርሱም የሞተችውን አገር ሕያው አደረግን ፡ ፡ እንደዚሁ ( ከመቃብራችሁ ) ትውወጣላችሁ ፡ ፡

最終更新: 2014-07-02
使用頻度: 1
品質:

英語

and you, being dead in your sins and the uncircumcision of your flesh, hath he quickened together with him, having forgiven you all trespasses;

アムハラ語

እናንተም በበደላችሁና ሥጋችሁን ባለመገረዝ ሙታን በሆናችሁ ጊዜ፥ ከእርሱ ጋር ሕይወትን ሰጣችሁ። በደላችሁን ሁሉ ይቅር አላችሁ።

最終更新: 2012-05-05
使用頻度: 1
品質:

英語

how will ye disbelieve in allah whereas ye were lifeless and he quickened you ; thereafter he will cause you to die , thereafter he will give you life , thereafter unto him ye shall be returned !

アムハラ語

ሙታን የነበራችሁ ስትኾኑ ሕያው ያደረጋችሁ ከዚያም የሚገድላችሁ ከዚያም ሕያው የሚያደርጋችሁ ሲኾን ከዚያም ወደርሱ የምትመለሱ ስትኾኑ በአላህ እንዴት ትክዳለችሁ !

最終更新: 2014-07-02
使用頻度: 1
品質:

英語

bethinkest thou not of those who went forth from their habitations , and they were in their thousands , to escape death then allah said unto them : die and thereafter quickened them . verily allah is gracious unto men ; albeit most men give not thanks .

アムハラ語

ወደ እነዚያ እነርሱ ብዙ ሺሕ ኾነው ሞትን ለመፍራት ከሀገሮቻቸው ወደ ወጡት ሰዎች ዕውቀትህ አልደረሰምን ? አላህም ለነርሱ « ሙቱ » አላቸው ፤ ( ሞቱም ) ፡ ፡ ከዚያም ሕያው አደረጋቸው ፡ ፡ አላህም በሰዎች ላይ ባለችሮታ ነው ፤ ግን አብዛኛዎቹ ሰዎች አያመሰግኑም ፡ ፡

最終更新: 2014-07-02
使用頻度: 1
品質:

人による翻訳を得て
7,794,792,558 より良い訳文を手にいれましょう

ユーザーが協力を求めています。



ユーザー体験を向上させるために Cookie を使用しています。弊社サイトを引き続きご利用いただくことで、Cookie の使用に同意していただくことになります。 詳細。 OK