検索ワード: supporters (英語 - アムハラ語)

コンピュータによる翻訳

人が翻訳した例文から、翻訳方法を学びます。

English

Amharic

情報

English

supporters

Amharic

 

から: 機械翻訳
よりよい翻訳の提案
品質:

人による翻訳

プロの翻訳者、企業、ウェブページから自由に利用できる翻訳レポジトリまで。

翻訳の追加

英語

アムハラ語

情報

英語

but he turned away with his supporters and said , " a magician or a madman . "

アムハラ語

ከድጋፉ ( ከሰራዊቱ ) ጋርም ( ከእምነት ) ዞረ ፡ ፡ ( እርሱ ) « ድግምተኛ ወይም ዕብድ ነው » አለም ፡ ፡

最終更新: 2014-07-02
使用頻度: 1
品質:

警告:見えない HTML フォーマットが含まれています

英語

when they see what they are promised , they will know who is weaker in supporters and fewer in numbers .

アムハラ語

የሚስፈራሩበትንም ባዩ ጊዜ ረዳቱ ደካማ ፣ ቁጥሩም አነስተኛ የኾነው ማን እንደኾነ በእርግጥ ያውቃሉ ፡ ፡

最終更新: 2014-07-02
使用頻度: 1
品質:

英語

and allah is watching those who have chosen supporters besides him ; and you are not responsible for them .

アムハラ語

እነዚያም ከእርሱ ሌላ ( የጣዖታት ) ረዳቶችን የያዙ ፤ አላህ በእነርሱ ላይ ተጠባባቂ ነው ፡ ፡ አንተም በእነርሱ ላይ ኀላፊ አይደለህም ፡ ፡

最終更新: 2014-07-02
使用頻度: 1
品質:

英語

their deeds will come to nothing in this world as well as in the hereafter ; they will have no supporters .

アムハラ語

እነዚያ በቅርቢቱና በመጨረሻይቱ ዓለም ሥራዎቻቸው የተበላሹ ናቸው ፡ ፡ ለእነርሱም ምንም ረዳቶች የሏቸውም ፡ ፡

最終更新: 2014-07-02
使用頻度: 1
品質:

英語

and whatever you spend or pledge to do , allah is aware of it ; and the unjust do not have supporters .

アムハラ語

ከምጽዋትም ማንኛውንም የለገሳችሁትን ወይም ከስለት የተሳላችሁትን አላህ ያውቀዋል ፡ ፡ ለበዳዮችም ከረዳቶች ምንም የላቸውም ፡ ፡

最終更新: 2014-07-02
使用頻度: 1
品質:

英語

do the disbelievers assume that they will be able to choose my bondmen as supporters other than me ? indeed we have prepared hell to welcome the disbelievers .

アムハラ語

እነዚያ የካዱት ባሮቼን ከእኔ ሌላ አማልክት አድርገው መያዛቸውን ( የማያስቆጣኝ አድርገው ) አሰቡን እኛ ገሀነምን ለከሓዲዎች መስተንግዶ አዘጋጅተናል ፡ ፡

最終更新: 2014-07-02
使用頻度: 1
品質:

英語

believers , do not make unbelievers your intimate friends and supporters rather than believers . do you want to establish clear evidence against yourselves before god ?

アムハラ語

እናንተ ያመናችሁ ሆይ ! ከምእምናን ሌላ ከሓዲዎችን ወዳጆች አድርጋችሁ አትያዙ ፤ ለአላህ በናንተ ላይ ግልጽ ማስረጃዎችን ልታደርጉ ትፈልጋላችሁን

最終更新: 2014-07-02
使用頻度: 1
品質:

英語

i made them not witnesses of the creation of the heavens and earth , neither of the creation of themselves ; i would not ever take those who lead others astray to be my supporters .

アムハラ語

የሰማያትንና የምድርን አፈጣጠር አላሳየኋቸውም ፡ ፡ የነፍሶቻቸውንም አፈጣጠር ( እንደዚሁ ) ፡ ፡ አሳሳቾችንም ረዳቶች አድርጌ የምይዝ አይደለሁም ፡ ፡

最終更新: 2014-07-02
使用頻度: 1
品質:

英語

and they worship those instead of allah regarding whom he has not sent down any proof , and those regarding whom they themselves do not have any knowledge ; and there are no supporters for the unjust .

アムハラ語

ከአላህ ሌላም በእርሱ ማስረጃን ያላወረደበትን ለእነርሱም በእርሱ ዕውቀት የሌላቸውን ነገር ይግገዛሉ ፡ ፡ ለባዳዮችም ምንም ረዳት የላቸውም ፡ ፡

最終更新: 2014-07-02
使用頻度: 1
品質:

英語

hell is after them ; and what they have earned will not benefit them at all , nor those whom they have chosen as supporters besides allah ; and for them is a terrible punishment .

アムハラ語

ከፊታቸውም ገሀነም አልለች ፡ ፡ የሰበሰቡትም ሀብት ከእነርሱ ላይ ምንንም አይመልስላቸውም ፡ ፡ ከአላህ ሌላም ረዳቶች አድርገው የያዙዋቸው ( አይጠቅሟቸውም ) ፡ ፡ ለእነርሱም ታላቅ ቅጣት አልላቸው ፡ ፡

最終更新: 2014-07-02
使用頻度: 1
品質:

英語

( they shall not change their ways ) until they see that against which they had been warned , and then they will know whose helpers are weaker and whose supporters are fewer in number .

アムハラ語

የሚስፈራሩበትንም ባዩ ጊዜ ረዳቱ ደካማ ፣ ቁጥሩም አነስተኛ የኾነው ማን እንደኾነ በእርግጥ ያውቃሉ ፡ ፡

最終更新: 2014-07-02
使用頻度: 1
品質:

英語

do not take my enemies and your enemies for supporters , offering them affection , when they have disbelieved in what has come to you of the truth . they have expelled the messenger , and you , because you believed in god , your lord .

アムハラ語

እናንተ ያመናችሁ ሆይ ! ጠላቶቼንና ጠላቶቻችሁን ወዳጆች አድርገችሁ አትያዙ ፡ ፡ ከእውነቱ የመጣላችሁን ሃይማኖት በእርግጥ የካዱ ሲኾኑ ውዴታን ወደእነርሱ ታደርሳላችሁ ፡ ፡ መልክተኛውንና እናንተን በአላህ በጌታችሁ ስላመናችሁ ( ከመካ ) ያወጣሉ ፡ ፡ በመንገዴ ለመታገልና ውዴታዬን ለመፈለግ የወጣችሁ እንደኾናችሁ ( ወዳጆች አድርጋችሁ አትያዙዋቸው ) ፡ ፡ እኔ የምትደብቁትንና የምትገልጹትን ሁሉ የማውቅ ስኾን ወደእነርሱ በፍቅር ትመሳጠራላችሁ ፡ ፡ ከእናንተም ( ይህንን ) የሚሠራ ሰው ቀጥተኛውን መንገድ በእርግጥ ተሳሳተ ፡ ፡

最終更新: 2014-07-02
使用頻度: 1
品質:

英語

" verily , my wali ( protector , supporter , and helper , etc . ) is allah who has revealed the book ( the quran ) , and he protects ( supports and helps ) the righteous .

アムハラ語

« የእኔ ረዳቴ ያ መጽሐፉን ( ቁርኣንን ) ያወረደልኝ አላህ ነውና ፤ እርሱም መልካም ሠሪዎችን ይረዳል » ( በላቸው ) ፡ ፡

最終更新: 2014-07-02
使用頻度: 1
品質:

警告:見えない HTML フォーマットが含まれています

人による翻訳を得て
7,781,438,559 より良い訳文を手にいれましょう

ユーザーが協力を求めています。



ユーザー体験を向上させるために Cookie を使用しています。弊社サイトを引き続きご利用いただくことで、Cookie の使用に同意していただくことになります。 詳細。 OK