プロの翻訳者、企業、ウェブページから自由に利用できる翻訳レポジトリまで。
that is the grace of allah : he vouchsafeth it on whomsoever he will . and allah is the owner of mighty grace .
ይህ የአላህ ችሮታ ነው ፡ ፡ ለሚሻው ሰው ይሰጠዋል ፡ ፡ አላህም የታላቅ ችሮታ ባለቤት ነው ፡ ፡
最終更新: 2014-07-02
使用頻度: 1
品質:
he vouchsafeth wisdom unto whomsoever he will , and whosoever is vouchsafed wisdom is of a surety vouchsafed abundant good , and none receiveth admonition save men of understanding .
ለሚሻው ሰው ጥበብን ይሰጣል ፤ ጥበብንም የሚስሰጥ ሰው ብዙን መልካም ነገር በእርግጥ ተሰጠ ፡ ፡ የአእምሮዎች ባለቤቶች እንጂ ( ሌላው ) አይገሰጽም ፡ ፡
最終更新: 2014-07-02
使用頻度: 1
品質:
but when he vouchsafeth the twain a goodly child they set up unto him associates in respect of that which he hath vouchsafed to them . exalted be allah far from that which they associate !
መልካም ልጅ በሰጣቸውም ጊዜ በሰጣቸው ልጅ ( ስም ) ለእርሱ ተጋሪዎችን አደረጉለት ፡ ፡ አላህም ከሚያጋሩት ሁሉ ላቀ ፡ ፡
最終更新: 2014-07-02
使用頻度: 1
品質:
envy ye that any one should be vouchsafed the like of that which was vouchsafed unto you or fear ye that those others may overcome you in contention before your lord ! say thou : verily the grace is in the hand of allah he vouchsafeth it unto whomsoever he will ; and allah is bounteous , knowing .
እናንተ የተሰጣችሁትን ብጤ አንድም ሰው መሰጠቱን ወይም እጌታችሁ ዘንድ የሚከራከሩዋችሁ መኾንን ሃይማኖታችሁን ለተከተለ ሰው ቢኾን እንጂ አትመኑ ( አትግለጹ አሉ ) ፡ ፡ « መምሪያው የአላህ መምሪያ ብቻ ነው » በላቸው ፡ ፡ « ችሮታ በአላህ እጅ ነው ፡ ፡ ለሚሻው ይሰጠዋል ፡ ፡ አላህም ችሮታው ሰፊ ዐዋቂ ነው » በላቸው ፡ ፡
最終更新: 2014-07-02
使用頻度: 1
品質: